04/01/2021
የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በከተማችን የመሬት ይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ ስራዎች(የህጋዊ ካዳስተር ዝርጋታ) ለማሳካት (7)የይዞታ አረጋጋጭ ሹሞች ፣ ተረጋገጠ ይዞታ መብት ምዝገባና አስተዳደር ቡድንን እንዲህም የመ/ልና ማኔጅመንት ብሮ ምክትል ቢሮ ኋፊም ጭምር የያዘ ቡድን ለስራ ጉብኝት ወደ አድስ እበባ፣ ሀዋሳ እና አዳማ ከተማ የላከ ስሆን የመጀመራ ቀን ጉብኝት በስኬት ተጠናቋል።