Dire Dawa Revenues Authority የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን

  • Home
  • Ethiopia
  • Dire Dawa
  • Dire Dawa Revenues Authority የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን

Dire Dawa Revenues Authority የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን This is the Official page of Dire Dawa Revenue Authority.

  ዋና ዳሪክተር ክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ   (አረፋ)  #በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳሪክተር ክቡር ዶ/ር አብዱሰላም ...
26/05/2026


ዋና ዳሪክተር ክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ
(አረፋ) #በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳሪክተር ክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
( #አረፋ) #በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ዶ/ር አብዱሰላም በመልዕክታቸው፤ የዘንድሮው ታላቅ በዓል ሲከበር በተለይም በተለያዩ የመርጃ ማዕከላት የሚገኙ #አረጋውያንን እንዲሁም #ህፃናትን በቦታው ተገኝቶ በመጎብኘትና ሊሆን እንደሚገባ በአፅንኦት ገልፀዋል።

/
ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ #ሰራተኞች በአጠቃላይ ለመላው #የእስልምና
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ሲሉ



በግብይት ግዜ
ባህል እናድርግ

እንዲሆን እመኛለሁ! !!

ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ የድሬዳዋ አስተዳደር

  ደጋፊዎችና   እግር ኳስ ቡድን እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በዋና ዳይሬክተራችን በክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ ተላለፈ።ዋና ዳሪክተሩ  #አርሰናል የረጂም ዓመት ህልሙን መሳካቱን እንደ...
24/05/2026

ደጋፊዎችና
እግር ኳስ ቡድን እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በዋና ዳይሬክተራችን በክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ ተላለፈ።

ዋና ዳሪክተሩ #አርሰናል የረጂም ዓመት ህልሙን መሳካቱን እንደስደሰተው ገልፀው የሀንጋሪ ቡዳቤስት
እንደምሆን ምኞቴ ነው በማለት ለመላው ደጋፊዎቹ


ዶ/ር አብዱሰላም አያይዘውም ዛሬ የተጠናቀቀውን
የግብር ንቅናቄ የዲያስ ካፕ ሻንፕዮና የሆነውን
የእግር ኳስ ቡድንን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።

  ግንቦት 10/2018 ዓምየድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳሪክተር   ፣የክልል ሀላፊዎች ፤ የኢፌድሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ እና ገቢዎች ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች ያከተተ  #ልኡክ ...
18/05/2026

ግንቦት 10/2018 ዓም
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳሪክተር ፣
የክልል ሀላፊዎች ፤ የኢፌድሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ እና ገቢዎች ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች ያከተተ #ልኡክ
የinland revenues buruea Singapore #ገቡ።

በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር ምችችት የሀገር አቀፍ ያካተተ
ልኡካን ቡድን ሀገራዊ የገቢ ማጎልበትን / National Revenus enhancement / በተመለከተ ለስራ ይፈዊ ልምድ ልውውጥ ለማድረግ #ሲንጋፖር ሀገር በጉብኝት ላይ ይገኛሉ።



#1ኛ ሰው ተኮር የአገልግሎት አሰጣጥ /Human centred service delivery /
#2ኛ _ አመኪኒያዊ የታክስ ኦዲት አደራረግ እና ህግ ማስከበር / logical tax odit and tax legal enforcement /
#3ኛ _ አጠቃላይ የታክስ ስራአት ማዘመን / General tax Digitization /
#4ኛ _ ምቹ የስራ ክባቢ እና የቢሮ አቀማመጥ / Condusive working environment and egnometric office layout / በተመለከተ ሰፊ እና ጠንካራ ትኩረት የተደረገባቸው ጉዳዮች ናቸው ።

  ዲያስ ካፕ ላይ ስሳተፍ ለነበረ    በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ወደ   ባይችልም እስከ አሁን በደረጋችሁ ውድድር  #በአሸናፊነት ተጉዛቸዋል። ስለዝህ አሁን ለቀጣይ ተመሳሳይ ውድድሮች መዘጋ...
10/05/2026


ዲያስ ካፕ ላይ ስሳተፍ ለነበረ

በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ወደ ባይችልም እስከ አሁን በደረጋችሁ ውድድር #በአሸናፊነት ተጉዛቸዋል።
ስለዝህ አሁን ለቀጣይ ተመሳሳይ ውድድሮች መዘጋጀት ይጠበቅብናል።

በአጠቃላይ እስከ አሁን ለተጓዛችሁት ጉዞ በተቋማችን እንድሁን የሁሉግዜ አጋራችን የመንግስት ረዳት ተጠሪ
የተከበሩ አቶ ዮናስ ጥግነህ ስም እያመሰገናችሁ
በቀሪ ጫዋታዎች እንድገጥማችሁ እመኛለሁ።


ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ የድሬዳዋ አስተዳደር
ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳሪክተር

                                     በአራት ምድብ ተከፍለው   መከከል እየተደረገ ያለው የእግር ኳስ ውድድር   ንግድ ባንክን 4-1 በማሸነፍ   ወደ ስምንቱ ተቀላቅለዋ...
30/04/2026



በአራት ምድብ ተከፍለው መከከል እየተደረገ ያለው የእግር ኳስ ውድድር
ንግድ ባንክን 4-1 በማሸነፍ
ወደ ስምንቱ ተቀላቅለዋል።
ይኸንኑ በማስመልከት
ዋና ዳሪክተር የተከበሩ ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ ።

አንዱ አካል የሆነው በዲያስ ካፕ ላይ የጤና ቡዱን እያደረገ ያለውን #ንቅናቄ አድንቀው ለሁሉም ክለቦችና በተለይም
ባለቤትና መስራች
ወጣት አስቻለው ብሩ ምስጋና አቅርበዉ ለቀጣይ ጨዋታዎችም መልካም ዕድልም ተመኝተዋል።

በዕለቱ ባለቤት አቶ ገብሬላ ለቡዱኑ ሙሉ ማልያ ያበረከቱ ሲሆን የቀድሞ የተቋሙ አመራር የአሁኑ የመንግስት ረዳት ተጠሪ የተከበሩ አቶ ዮናስ ጥግነህ እንድሁም የትምህርትና ስልጠና ዳርክተሩ
አቶ አክልለ ታጠቅ ያደረጉት #አስተዋፆ ዋና ዳሪክተሩ ምስጋና አቅረበዋው በቀሪ ጨዋታዎቹም ድጋፉ ተጠናክሮ እንደምቀጥል አስታውቀዋል።

  ዓ.ም   በድሬዳዋ አስተዳደር   እና   በወቅታዊ ጂኦ-ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ::========================የፋይናንስ ኢኮኖሚ እና ገቢዎች የብል...
26/04/2026

ዓ.ም
በድሬዳዋ አስተዳደር እና
በወቅታዊ ጂኦ-ፖለቲካዊ
ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ::
========================
የፋይናንስ ኢኮኖሚ እና ገቢዎች የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት "የአሜሪካ-እስራኤል እና የኢራን ጦርነት፣ ስትራቴጂካዊ አንድምታዎች እና መሻገሪያ አቅጣጫዎች" በሚል ርዕስ በተዘጋጀችው ቅፅ 1 ቁጥር 8 ዕትም ላይ ተወያዩ።

በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የህብረቱ ምክትል ሰብሳቢ እና የድሬዳዋ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንደገለፁት የመድረኩ ዋንኛ አላማ የብልፅግና ፓርቲ አመራር እና አባላት በአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ እና በኢትዮጵያ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ዘርፈ ብዙ ስትራቴጂካዊ ተፅዕኖዎችን በመተንተን እንደሀገር ለሚወሰዱ ማንኛውም አይነት የመፍትሔ እርምጃዎች(ሴናሪዮዎች) ዝግጁ በመሆን የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም እንድናስጠብቅ መሆኑን ጠቁመው በዚሁ መሰረት የህብረቱ አመራሮች እና አባላት የሚጠበቅብንን ሁሉ በፍፁም የኃላፊነት ስሜት ልንወጣ ይገባል ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።

የስልጠና ሰነዱን ያቀረቡት የህብረቱ አመራር
አቶ አክሊለ ታጠቅ በበኩላቸው በሀገራቱ መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት አለም አቀፋዊ አውዱን በብዙ መልኩ እየቀየረ ያለና በዚህም ሁለንተናዊ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን በማስከተል ላይ መሆኑን በተግባር እየተመለከትን መሆናችንን አንስተው ለዚህም በነዳጅ አቅርቦት ላይ በተፈጠረው እጥረት እያጋጠሙን ያሉ ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን እንደ ማሳያ መውሰድ እንደሚገባና ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም እና እንደሀገር ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ የምንወስዳቸው ማናቸውም አይነት አማራጭ እርምጃዎች የሚፈለገውን ውጤት እንዲያመጡ የህብረቱ አመራሮች እና አባላት የተጣለባቸውን ድርብ ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡም ጥሪ አቅርበዋል።

በመድረኩ የመፅሔቱ መሉ ይዘት ለአባላቱ በዝርዝር ቀርቦ መሉ ግንዛቤ እንዲይዙ የተደረገ ሲሆን አባላቱም ባገኙት ግንዛቤ መሰረት ኃላፊነታቸውን በሚገባ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ያካሄደ
ሲሆን በዚህም አፈፃፀም ሪፓርት፣ የኢንስፔክሽን ሪፓርት እና እቅድ እንዲሁም በተጓደለ የኢንስፔክሽን ስራ አመራሮች ምትክ የመምረጥ ስራ በማከናወን የእለቱ ስብሰባ ተጠናቋል።

 ታማኝ ግብር ከፋዮችን በማበረታታት እና የህግ ተገዢነትን በማስፈን የገቢ እቅድን ለማሳደግ ሊሰራ እንደሚገባ አቶኡስማን ሰኢድ ገለፁ :: የድሬዳዋ ገቢዎች ባለስልጣን ለ7ተኛ ዙር በገቢ ግብር...
25/04/2026


ታማኝ ግብር ከፋዮችን በማበረታታት እና የህግ ተገዢነትን በማስፈን የገቢ እቅድን ለማሳደግ ሊሰራ እንደሚገባ አቶ
ኡስማን ሰኢድ ገለፁ ::

የድሬዳዋ ገቢዎች ባለስልጣን ለ7ተኛ ዙር በገቢ ግብር አዋጅ ዙሪያ ላስልጠናቸው ስልጣኖች የእውቅና የምስክር ወረቀት ሰጠ።
በስልጠናው ላይ የድሬዳዋ ገቢዎች ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኡስማን አሊ ሁሉም ዜጋ ስለ ታክስ ጉዳዮች ማወቅ ስላለባቸው በቀጥተኛና ቀጥተኛ ባልሆኑ እንዲሁም በታክስ አሰተዳደሩ ላይ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋል መሠረት ለነዋሪዎች እየተሰጠ መሆኑን ጠቁመዋል።

ዛሬ የእውቅና የምስክር ወረቀት የውስዱት ታማኝ የአስተዳደሩ ግብር ከፋዮች ስለ ግብር አዋጁ በቂ ግንዛቤ ወስደው ለአገር እድገት የበኩላቸውን ሚና የሚጫወቱበት ነው ብለዋል።
ሃላፊው አክለውም ታማኝ ግብር ከፋዮችን በማበረታታት እና የህግ ተገዢነትን በማስፈን የገቢ እቅድን ለማሳደግ ሊሰራ እንደሚገባ ገልፀዋል።

አቶ አክሊል ታጠቅ የትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ዳሪክተር የግብር ግንዛቤን ለማሳደግና የህግ አግባብነት ለማሻሻልና ታማኝ ግብር ስፋቶችን የማበረታታት ስራዎች የሚሰራበት መሆኑን ገልፀዋል።
የስልጠናው አላማ የግብርን መሠረት በማስፋት ታማኝና ግልፅ አሰራሮችን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አቅም ይፈጥራል ብለዋል።

ግብር ከፍቶች መብትና ግዴታቸውን አውቀው ወደ ተሻለ
የአቅም እድገት ያሻግራል ከዚህም ባለፈ የግብር አሰተዳደር ወደ ተሻለ መንገድ እንዲሁም ወደ ተሻለ አሰራር የማሳደግና የማዘምን አሰራር ነው ብለዋል።

12/04/2026


ክቡር አቶ ዮናስ ጥግነህ የመንግስት
ረዳት ተጠሪና የአስተባባሪ ኮሚቴ አባል

የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን አመራሮች የተመረጡ
ታማኝ ግብር ከፋዮች በቤታቸው በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የመንግስት ረዳት ተጠሪ ክቡር አቶ ዮናስ ጥግነህ
ክቡር ዋና ዳሪክተር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድን
ወክለው እንደተናገሩት ተቋሙ ለዒድ አልጥርም
እንዲሁም የደንበኞች ጥየቃ ማድረጉን አስታውሰው ይኸም በተቋሙና በደንበኞች መሀል ያለውን ግንኙነት ያጠናክራል ካሉ ቡኃላ ህግን ያከበረ ይከበራል ብለዋል።

   ዋና ዳሪክተር ክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን    በማስመልከት  #የእንኳን አደረሳችሁ  #መልእክት አስተላልፈዋል። ዋና ...
11/04/2026


ዋና ዳሪክተር ክቡር ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ
በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ
በድምቀት የሚከበረውን በማስመልከት #የእንኳን አደረሳችሁ #መልእክት አስተላልፈዋል።

ዋና ዳሪክተሩ ባስተላለፉት መልእክት የእምነቱ ተከታዮች በኣሉን በማስመልከት ወደ ግብይት ስፍራዎችና
ቦታዎች ሲንቀሳቀሱ #ግብይታቸውን
#በደረሰኝ መድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።


በሌለ በኩል በትክክል
የምያውቁበት #መንገድም ነው ብለዋል
ክቡር ዋና ዳሪክተሩ።
በመጨረሻም ይህ ታላቅ በዓል ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች
እንድሆን #ምኞታቸውን ገልፀዋል።

!

09/04/2026


ከመላው አስተዳደሩ
ሠራተኞችና ናዋሪዎች ጋራ በድሬዳዋ አስተዳደር
ያመጣቸውን ስኬቶች
የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ አካሂዷል።

#የባለስልጣንመ/ቤቱ ሠራተኞች ዛሬ ከማለዳዉ አንስቶ በድሬዳዋ አስተዳደር በተካሄደው የህዝባዊ ሰልፍ ላይ የተላለፉ ዋና ዋና መልዕክቶችን ስንመለከት:-

👉"መጋቢት 24 የተምሳሌታችን መሰረትና የተስፋችን ምንጭ ነው"

👉"መጋቢት 24 በኢትዮጲያ የእውነተኛ ዲሞክራሲ ግንባታ የተረጋገጠበት ነው"

👉"መጋቢት 24 የድሬዳዋን ስፖርት ልዕልና አረጋግጧል"

👉"መጋቢት 24 ለከተማችን ሁለንተናዊ ለውጥ የማይደበዝዝ አሻራ ያኖረ ቀን"

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የኢትዮጵያዊነት ትንሳኤ የታወጀበትና አዲስ ተስፋ የፈነጠቀበት ዕለት ነው።
በማለት ሰልፉን አድምቋል።

 ባለፉት የለውጥ ዓመታት እንደ ሀገር ያሳካናቸው ስኬቶችና እንደ አስተዳደራችንም አንፀባራቂ የስኬት ድሎችን ያስመዘገብንበት የለውጥ አመታት ነው።እንደ ተቋማችንም    #ከሚሊዮን ወደ   ያደረ...
02/04/2026


ባለፉት የለውጥ ዓመታት እንደ ሀገር ያሳካናቸው
ስኬቶችና እንደ አስተዳደራችንም አንፀባራቂ የስኬት ድሎችን ያስመዘገብንበት የለውጥ አመታት ነው።
እንደ ተቋማችንም
#ከሚሊዮን ወደ
ያደረግንበት፣የታክስ ብክነትን/ የግብር ብክነትን በከፍተኛ ደረጃ የቀነስንበት እና
አሳልጠን
በአግባቡ አሟጠን ለመሰብሰብ እንደ አሰተዳደር በለውጡ አመራርና ክቡር ካንቲባችን አቅጣጫ መሰረት ከፍተኛ ርብርብና ጥረት ላይ እንገኛለን።

#በቀጣይ የንግዱን ማህበረሰብ ወደ ያልገቡ እንዲገቡ በትምህርትና ስልጠና ግንዛቤ በማስጨበጥ በተለይም የህግ ማስከበር ስራዎች ላይ ጠንክረን በመስራት የተሻለ ገቢ በመሰብሰብ የድሬዳዋችንን ብልፅግና እንዲረጋገጥ ተግተን በመስራት እናደርጋለን።

ዶ/ር አብዱሰላም መሀመድ
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Dawa Revenues Authority የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share