Office of Dire Dawa Auditor General

Office of Dire Dawa Auditor General የኦዲት አገልግሎት በመስጠት የመንግስት ሀብትና ንብረት ለታለመለት ዓላማ መዋሉን በማረጋገጥ ዜጎች በመንግስት ላይ ያላቸውን እምነት ማጠናከር ነው

21/01/2026
03/11/2025
‘’ማዕድ ማጋራት የብሮነታችን መደጋገፋችንንና አንድነታችንን ማሳያ ነው፡፡’’ የድሬዳዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ፋኪያ መሐመድ # # # # # # # # # # # # #...
10/09/2025

‘’ማዕድ ማጋራት የብሮነታችን መደጋገፋችንንና አንድነታችንን ማሳያ ነው፡፡’’ የድሬዳዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ፋኪያ መሐመድ
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #

ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ጳጉሜ 4 ቀን ምክንያት በማድረግ በቢሮው ለሚገኙ ለዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋይ ሰራተኞች ማዕድ አጋርቷል፡፡

በማዕድ ማጋራቱ ዋና ኦዲተሯ ወ/ሮ ፋኪያ መሐመድ አዲሱን ዓመት ስንቀበል የመደጋገፍ ባህላችንን በማሳደግ ችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች ያለንን በማካፈል በአብሮነትና በወንድማማችነት መንፈስ በጋራ የምናሳልፍበት፣ ከቁሳዊ ድጋፍ ባሻገር የኢትየጵያዊነት የመረዳዳት ባህላችን የሚያጎለብት የአብሮነታችንና የአንድነታችን ማሳያ ነው ነው ብለዋል፡፡

በመጨረሻም ወ/ሮ ፋኪያ መሐመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈው ከቢሮው ሰራተኞች ጋር በመሆን ለዕለቱ የተዘጋጀዉን የቡና ዝግጅት በመቋደስ በዓሉን አድምቀውታል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን፣4ኛ ዓመት፣10ኛ መደበኛ ጉባኤዉ ሁለተኛ ቀን 18/11/2017 የከሰዓት ውሎው የአስተዳደሩን ዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2017 ዓ.ም ሪፖር...
27/07/2025

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን፣4ኛ ዓመት፣10ኛ መደበኛ ጉባኤዉ ሁለተኛ ቀን 18/11/2017 የከሰዓት ውሎው የአስተዳደሩን ዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2017 ዓ.ም ሪፖርትና የ2018 ዓ.ም እቅድ እንዲሁም የድሬደዋ አስተዳደር ዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የሰራተኞች አስተዳደር ደንብ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የግል የሂሳብ ባለሙያዎች እና ኦዲተሮ የሙያ ፈቃቅድ አሰጣጥ ለመወሰን የወጣ ደንብ ረቂቅ ፣ አድምጦ ከተወያየ በኋላ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

Address

Dire Dawa

Telephone

+251251111232

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Office of Dire Dawa Auditor General posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share