Prosperity Party Dire Dawa Construction Bureau

Prosperity Party Dire Dawa Construction Bureau Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prosperity Party Dire Dawa Construction Bureau, Political organisation, Dire Dawa.

26/05/2026
15/05/2026
ለ7ኛው ሀገራዊና አስተዳደራዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ለአስተዳደርም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎችኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!ብ...
09/05/2026

ለ7ኛው ሀገራዊና አስተዳደራዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ለአስተዳደርም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
ብልፅግናን ይምረጡ!
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!

09/05/2026

ለ7ኛው ሀገራዊና አስተዳደራዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ለአስተዳደር ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
ብልፅግናን ይምረጡ!
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!



05/05/2026

ሚያዚያ 26/2018
እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓል አደረሳችሁ፡፡
ሚያዚያ 27 የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓል ሲሆን ፋሺስት ጣሊያን አገራችንን ለአምስት ዓመታት ወርሮ ከቆየ በኋላ፣ በጀግኖች አርበኞች ተጋድሎና መስዋዕትነት ድል ተመትቶ የወጣበትና የኢትዮጵያ ነፃነት የተመለሰበት ታላቅ የድል ክብረ በዓል ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ሉዓላዊነታችንን ስናስከብር የኖረን በጀግኖቻችን በከፈሉት የህይወት መስዋዕትነት ሲሆን የአሁኑ ትውልድ የአገራችንን ሉዓላዊነት የሚያስከብረው ግን የአረንጓዴ ልማት መርሃ ግብራችንንና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ብቃታችንን በማሳደግ ስለሆነ ሁላችንም በተሰማራንበት የሥራ ዘርፍ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የአገራችንን ብልጽግና ለማረጋገጥ እንደጥንቶቹ ቅድመ አያቶቻችን ታሪክ መስራት ይኖርብናል፡፡ የአሁኑ ትውልድም ያንን በደም የተጠበቀ ነጻነት የተሟላ ለማድረግ እና ሀገራዊ ሕልውናን በጽኑ መሠረት ላይ ለማቆምና ከጥገኝነት ለመላቀቅ ወደ አዲስና ሁለንተናዊ የሽግግር ጉዞ መግባት ይጠበቅብናል በማለት መልዕክቴን አስተላልፋለሁ።እንኳ 85ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ መልካም የድል በዓል!!

01/05/2026

እንኳን አደረሳችሁ፡፡
ለድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አመራሮች፣ ሰራተኖችና ተገልጋዮች በሙሉ
እንኳን ለዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ የዘንድሮው የዓለም አቀፉ የሰራተኖች ቀን የሰላም ፣የምርታማነትና የውጤታማነት በዓል አንዲሆንላችሁ እየተመኘን፤ ከበዓል በኋላም የሥራ ሰዓታችንን በማክበርና በአግባቡ በመጠቀም ሰራተኞች ለአገራችን ዕድገትና ብልጽግና መረጋገጥ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማበርከት እንዘጋጅ እያልን በድጋሜ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን፡፡ መልካም የዓለም አቀፍ የሠራተኖች ቀን ይሁንላችሁ፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር በጋራ የመኖሪያ ቤቶች ስፍራ የቅድመ መደበኛ የልጅነት እድገት የልጆች መጫወቻ ስፍራ እና የአረንጓዴ ልማት ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተደረገ።...
29/04/2026

በድሬዳዋ አስተዳደር በጋራ የመኖሪያ ቤቶች ስፍራ የቅድመ መደበኛ የልጅነት እድገት የልጆች መጫወቻ ስፍራ እና የአረንጓዴ ልማት ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተደረገ።

ስምምነቱ በዋናነት በአስተዳደሩ የሚገኙ እድሜያቸው ከ6ዓመት በታች የሆኑ ሁሉም ህጻናት አካላዊ፣አእምሮዊ፣ማህበራዊ እና ስሜታዊ ሁለንተናዊ እድገት እንዲረጋገጥ የሚያስችል ነዉ ።

የመግባቢያ የቃል ኪዳን ስምምነቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ እንደገለጹት የቅድመ መደበኛ ልጆች መጫወቻ ስፍራዎች በአካልና በአዕምሮ የበለፀገ የነገ ሀገረ ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል።

አስተዳደሩ የቅድመ መደበኛ የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎችን ተገባራዊ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን መከናወኑን፤ በቀጣይ ለሚጀመረው የትግበራ ስራዎች ቁርጠኛ በመሆን መስራት እንደሚገባ ጠቁመው የህፃናት ሁለንተናዊ እድገት እንዲረጋገጥ የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ትልቅ ድርሻ ያለው በመሆኑ እና በጥብቅ ስነምግባር እንዲመራ አሳስበዋል፡፡

በመርሀግብሩ አምስት ባለድርሻ አካላት ጤና ቢሮ፣ ከተማ ስራአስኪያጅ፣የከተማ ልማት እናኮንስትራክሽን ቢሮ፣ሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮዎች የመግባቢያ የቃል ኪዳን ስምምነት ፊርማ አድርገዋል።

በአስተዳደሩ የሚተገበረዉ የቅድመ መደበኛ የልጅነት እድገት የልጆች መጫወቻ ስፍራ እና የአረንጓዴ ልማት ፕሮግራም በማሪያም ሰፈር፣ በኢንዱስትሪ መንደር፣ በሽንሌ እና በገንደቆሬ የጋራ መኖሪያ ቦታዎች ላይተግባራዊ ይሆናል።

Address

Dire Dawa

Telephone

+251915048530

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prosperity Party Dire Dawa Construction Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Prosperity Party Dire Dawa Construction Bureau:

Share