01/06/2026
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊና የጎፋ ምርጫ ክልል 1 የክልል ምክር ቤት ዕጩ ክቡር ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ ድምፃቸውን ሰጡ
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
የቢሮው ኃላፊ ክቡር ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ በሚወዳደሩበት የምርጫ ክልል በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
በከተማዋ የተለያዩ ጣቢያዎች ማህበረሰቡ ከማለዳው ጀምሮ በነቂስ በመውጣት ድምጹን እየሰጠ ይገኛል።