Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office

Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office, Government Organization, Dessie.

👉 ተልእኮ
ጥራቱን የጠበቀ ግብዓትና ቴክኖሎጂ በስፋት በማቅረብ፣የእንስሳት መኖ አቅርቦትን፣ አጠቃቀምን እና የእንስሳት ዝርያን በማሻሻል እና የእንስሳት በሽታን ቀድሞ በመከላከልና በመቆጣጠር፣ ስነ ምህዳርንና ክላሰተርን መሰረት ያደረገ በገበያ የሚመራ የኤክስቴንሽን አገልግሎት ለተጠቃሚዉ በመሰጠት የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የወረዳውን ሕብረተሰብ በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ማድረግ።

የደሴ ዙሪያ ወረዳ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት   የዘመቻ  ኦሬንቴሽን ለቀበሌና የወረዳ እንስሳት ጤና ባለሙያዎች ተሰጥቷል።   ስራው በሁለት ዙር በወረዳው ባሉ 33 ቀበሌዎች ላይ የ...
05/06/2026

የደሴ ዙሪያ ወረዳ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት የዘመቻ ኦሬንቴሽን ለቀበሌና የወረዳ እንስሳት ጤና ባለሙያዎች ተሰጥቷል።

ስራው በሁለት ዙር በወረዳው ባሉ 33 ቀበሌዎች ላይ የሚካሄድ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር #ከሰኔ 1-5/10/2018 ዓ.ም ከ15 ቀናት በኋላ የሚሰጥ መሆኑን ተገልጿል። የሜንጅ ቁጥጥር ቅድመ መከላከል ህክምና ለሁሉም በጎችና ፍየሎች ይሰጣል።

በመድረኩ የቀበሌዎች የ8 ወራት ጥቅል የስራ አፈጻጸም የተገመገመ ሲሆን በዋናነት የክትባት አፈጻጸም፣የቅድመ መከላከል ህክምና፣ የምርመራ አገልግሎት ገቢ አፈጻጸምና አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ሁኔታ በጥልቀት በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ ተቀምጧል።

የ015 ቀበሌ አባሶቆቱ የገበሬ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ በለማ   ላይ  በግብርና ልማት ቡድኖች የተካሄዴ የገበሬ በዓል (Farmers demonistration)፦
08/05/2026

የ015 ቀበሌ አባሶቆቱ የገበሬ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ በለማ ላይ በግብርና ልማት ቡድኖች የተካሄዴ የገበሬ በዓል (Farmers demonistration)፦

03/05/2026
08/04/2026
በደሴ ዙሪያ ከ039 ቀበሌ ለፋሲካ በዓል ገበያ የደለቡ በጓች በከፊል፦
06/04/2026

በደሴ ዙሪያ ከ039 ቀበሌ ለፋሲካ በዓል ገበያ የደለቡ በጓች በከፊል፦

በወረዳችን 012 ቀሊና ቀበሌ የሚገኙ የዶሮ ጫጩት አሳዳጊ ወጣቶች ኢንተርፕራይዝ 168 ሺህ ብር ግምት ያላቸውን የ2 ወር ቄብ የእንቁላል ዶሮዎች ለሌሎች ወጣቶች በስጦታ መልክ አበረከቱ።በአጠ...
25/03/2026

በወረዳችን 012 ቀሊና ቀበሌ የሚገኙ የዶሮ ጫጩት አሳዳጊ ወጣቶች ኢንተርፕራይዝ 168 ሺህ ብር ግምት ያላቸውን የ2 ወር ቄብ የእንቁላል ዶሮዎች ለሌሎች ወጣቶች በስጦታ መልክ አበረከቱ።
በአጠቃላይ 240 ቄብ ዶሮዎች ለተጠቃሚዎች ተላልፈዋል። ተጠቃሚዎቹ 8 እንቁላል አምራች ወጣቶች ሲሆኑ ለእያንዳንዳቸው 30 ዶሮዎች ደርሷቸዋል:: የስጦታው ተቀባይ የሆኑት ዶሮዎቹን በአግባቡ በመንከባከብና ውጤታማ በመሆን ለሌሎች አርአያ የሚሆን ስራ ለመስራት ቃል ገብተዋል።

14/02/2026
  ዘርፎች ውስጥ የ1 ቀን ጫጩት በማሳደግና የ56 ቀን ዶሮዎች ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ   ማሳደግ አንዱ ነው። ይህ ዘርፍ   ወጣቶች ተደራጅተው ወደ ስራ በመግባት ራሳቸውን በኢኮኖሚ  መ...
12/02/2026

ዘርፎች ውስጥ የ1 ቀን ጫጩት በማሳደግና የ56 ቀን ዶሮዎች ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ ማሳደግ አንዱ ነው። ይህ ዘርፍ ወጣቶች ተደራጅተው ወደ ስራ በመግባት ራሳቸውን በኢኮኖሚ መገንባትና በዘርፉ እድገት ላይ የማይተካ ሚና አላቸው ‼️
012 ቀበሌ 5 አባላት ባሉት ስራ አጥ ወጣቶች በመሰረቱት ኢንተርፕራይዝ በማደግ ላይ ያሉ #1400 የ1 ቀን ጫጩቶች፦

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share