03/05/2026
የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ በሎጎ ሀይቅ ዙሪያ ላይ እየለማ ባለው የሙዝ ክላስተር ላይ የልምድ ለውውጥ አካሄዴ። በልምድ ለውውጡ ላይ የወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊዎችና የማኔጅመንት አባላት የተሳተፉ ሲሆን በልምድ ልውውጡ ላይ የተሳተፉ አመራሮችና ባለሙያዎች እየለማ ያለውን የሙዝ ክላስተር የሚያበረታታ መሆኑን ገልጸው ወደ ወረዳቸው ተመልሰው ተግባሩን እንደሚያሰፉት ቃል በመግባት የልምድ ልውውጡ ተጠናቋል።