ቀወት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት/ kewot woreda administration office

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • ቀወት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት/ kewot woreda administration office

ቀወት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት/ kewot woreda administration office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቀወት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት/ kewot woreda administration office, Government Organization, Dessie.

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር ሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ በኩሪብሪ ላሉ ተፈናቃዮች 1. ዘይት 100 ሊትር2. መኮሮኒ 1.5 ኩ/ል3. ሩዝ    1.5 ኩ/ል4. ፓስታ  10 ካርቶን5. ዱቄት 13...
05/04/2021

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር ሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ በኩሪብሪ ላሉ ተፈናቃዮች
1. ዘይት 100 ሊትር
2. መኮሮኒ 1.5 ኩ/ል
3. ሩዝ 1.5 ኩ/ል
4. ፓስታ 10 ካርቶን
5. ዱቄት 13 ኩ/ል አበርክቷል ፡፡ እናመሠግናለን፡፡

05/04/2021

ከኤፍራታና ግድም ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች እና ከሰሙሮቢ ወረዳ አባይ ነጌሶ በኦነግ ሸኔ ከተቃጣባቸው ጥቃት በመሸሽ ቤት ንብረታቸውን ጥለው ከ 1836 በላይ በቀወት ኩሪብሪ ቀበሌ እና ደብርና ጀጎል ቀበሌዎች፡ ተጠልለው ይገኛሉ፡፡

Send a message to learn more

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቀወት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት/ kewot woreda administration office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share