Delanta woreda culture & tourizem office

Delanta woreda culture & tourizem office delanta

10/07/2025
08/07/2025
22/06/2025
25/05/2025
21/05/2025
ለመላው የወረዳችንና የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉና የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል የደላንታ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የመስቀል በዓል ከጨለማ ወደ ብር...
26/09/2022

ለመላው የወረዳችንና የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉና የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል የደላንታ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

የመስቀል በዓል ከጨለማ ወደ ብርሃን በተሸጋገርንበት ፀሀይ በምትደምቅበት ምድሩ ልምላሜ በተሞላበት መስከረም ወር የሚከበር ትልቅ በዓል ነው።
የመስቀል በዓል ከሀይማኖታዊ ስርዓቱ በተጨማሪ ለሀገራችን ትልቅ የሆነ እሴትና ቅርስ ነው።

በመጭው መስከረም 21/2015 ዓ.ም
ግማደ መስቀሉ ባረፈበት ታላቁ ደብር በግሸን ደብረ ከርቤ በድምቀት ይከበራል።

በመሆኑን ወረዳችን ደላንታ ለግሸን ደብረ ከርቤ በቅርብ ርቀት የሚገኝ ሲሆን ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተለይ ከጎንደር፣ ከባህርዳር ፣ከላሊበላ እና ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ እንግዶች የሚያልፈበት ነው።

በመሆኑ መላው የወረዳችን ማህበረሰብ እንደተለመደው እንግዶችን በሚደርሱበት ቦታ ሁሉ በመቀበል በማስተናገድ የእንግዳ ተቀባይነት ባህሉን እንዲያስቀጥል ጥሪውን ያቀርባል ።

መልካም የመስቀልና የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል።

መስከረም 16/2015 ዓ.ም የደላንታ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

06/05/2022

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Delanta woreda culture & tourizem office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Delanta woreda culture & tourizem office:

Share