ደሴ ቧንቧውሃ ክ/ከተማ ሴት ሊግ ጽ/ቤት Dessie bwanbwa wuha sub city womens league office

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • ደሴ ቧንቧውሃ ክ/ከተማ ሴት ሊግ ጽ/ቤት Dessie bwanbwa wuha sub city womens league office

ደሴ ቧንቧውሃ ክ/ከተማ ሴት ሊግ ጽ/ቤት Dessie bwanbwa wuha sub city womens league office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ደሴ ቧንቧውሃ ክ/ከተማ ሴት ሊግ ጽ/ቤት Dessie bwanbwa wuha sub city womens league office, Political organisation, Amhara, Dessie.
(1)

01/12/2024
30/11/2024
ለጀግናው መከላከያ፣ልዩ ሃይልና ሚሊሻ የቧ/ክ/ከተማ ሴት አደረጃጀት የደረቅ ሬሽን ዝግጅት አጠናክረው ቀጥለዋል
31/07/2021

ለጀግናው መከላከያ፣ልዩ ሃይልና ሚሊሻ የቧ/ክ/ከተማ ሴት አደረጃጀት የደረቅ ሬሽን ዝግጅት አጠናክረው ቀጥለዋል

የአየር ጤና ቀበሌ የሴት ሊግ ስራ አስፈፃሚዎች ወርሃዊ ስብሰባ አካሂደዋል።በእለቱ ሀገራዊና ወቅታዊ አጀንዳዎች ዙሪያ አንስተው ተወያይተዋል
22/12/2020

የአየር ጤና ቀበሌ የሴት ሊግ ስራ አስፈፃሚዎች ወርሃዊ ስብሰባ አካሂደዋል።በእለቱ ሀገራዊና ወቅታዊ አጀንዳዎች ዙሪያ አንስተው ተወያይተዋል

የጢጣ ከተማ ቀበሌና የቦርከና ቀበሌ የሴት ሊግ አባላት በደሴ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ መከላከያ ሰራዊት የ20000 ብር የሌሊት ልብስ አበርክተዋል።
10/12/2020

የጢጣ ከተማ ቀበሌና የቦርከና ቀበሌ የሴት ሊግ አባላት በደሴ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ መከላከያ ሰራዊት የ20000 ብር የሌሊት ልብስ አበርክተዋል።

ስለኛ ደህንነት ለቆሰለ መከላከያናለአማራ ልዩሀይል ሰራዊት ድጋፋችን ይቀጥላል ይላሉ።የጢጣ ቀበሌ ሴት ሊጎች 100ቲሸርትና ቁምጣ በ15500 ብር ገዝተው ያለበሱ ሲሆን የቦርከና ቀበሌ ሴት ሊጎ...
10/12/2020

ስለኛ ደህንነት ለቆሰለ መከላከያናለአማራ ልዩሀይል ሰራዊት ድጋፋችን ይቀጥላል ይላሉ።የጢጣ ቀበሌ ሴት ሊጎች 100ቲሸርትና ቁምጣ በ15500 ብር ገዝተው ያለበሱ ሲሆን የቦርከና ቀበሌ ሴት ሊጎች 4500ብር ወጭ አድርገው ለሴቶቹ 15ሻርፕና ፒጃማ ገዝተው አልብሰዋል።

በቧ/ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚዎች ደሴ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ለመከላከያ ሰራዊት የ25ዐዐዐ ብር ወጭ አድርገው የጎደሉ ቁሳቁሶችን ለማሟላት ውይይት አድርገዋል።
07/12/2020

በቧ/ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚዎች ደሴ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ለመከላከያ ሰራዊት የ25ዐዐዐ ብር ወጭ አድርገው የጎደሉ ቁሳቁሶችን ለማሟላት ውይይት አድርገዋል።

01/12/2020

ጀመረ ጀመረ ጀመረ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም እጅ ሰጡ።

በቧ/ክ/ከተማ በ5ቱም ቀበሌ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ሲዘጋጅ የነበረው ደረቅ ሬሽን ዛሬ ተጠናቀቀ።በየቀበሌው ደከመን ሰለቸን ሳትሉ የተሳተፍችሁ የሴት አደረጃጀት ከፍ ያለ ምስጋናችንይድረሳች...
01/12/2020

በቧ/ክ/ከተማ በ5ቱም ቀበሌ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ሲዘጋጅ የነበረው ደረቅ ሬሽን ዛሬ ተጠናቀቀ።በየቀበሌው ደከመን ሰለቸን ሳትሉ የተሳተፍችሁ የሴት አደረጃጀት ከፍ ያለ ምስጋናችንይድረሳችሁ።

Address

Amhara
Dessie
0000

Telephone

+251921043124

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደሴ ቧንቧውሃ ክ/ከተማ ሴት ሊግ ጽ/ቤት Dessie bwanbwa wuha sub city womens league office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share