Dessie zuriya worda mkrbet

Dessie zuriya worda mkrbet Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dessie zuriya worda mkrbet, Police station, Dessie.

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ከቀበሌ ም/ቤት አፈ-ጉባኤ ቋሚ ኮሚቴዎች ስለ መልካም አስተዳደር ልማት እና ስለ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት አደረጉ፡፡    እንደሚታወቀው ...
17/06/2020

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ከቀበሌ ም/ቤት አፈ-ጉባኤ ቋሚ ኮሚቴዎች ስለ መልካም አስተዳደር ልማት እና ስለ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት አደረጉ፡፡
እንደሚታወቀው የምክር ቤት ጉባኤ በወቅቱ ባጋጠመው የኮሮና ቫይረሰ ሳቢያ ጉባኤዎች ተቋርጧል ይሁን እንጅ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዳይከሰቱ የልማት የልማት ስራዎች እንዳይቋረጡ ስራዎች እየተገመገሙ መሄድ የግድ ይላል በመሆኑም የቀበሌ ቋሚ ኮሚቴዎችም ይህን በመገነንዘብ የህዝብ ውክልናቸውን እንዲወጡ ተገለልጻለል፡፡
በተጨማሪም የኮሮና ቫይረስ አገራችን ከገባ ጀምሮ ስርጭቱ እየተፋጠነ በመሆኑና እያደረግን ያለው ጥንቃቄ አናሳ በመሆኑ ቋሚ ኮሚቴው እና አፈ-ጉባኤዎች በቀበሌው ውስጥ ኮማንድ ፖስቱ ጋር በጋራ በመሆን የህብረተሰቡን ግንዛቤ ፈጠራ ስራ በመስራት የሀብት ማፈላለግ ስራ እንዲሰሩ እና ራሳቸውን ብሎም ሀገራቸውን ከኮሮና ቫይረሰ እንዲጠብቁ የግንዛቤ ሰስራ ተሰርቷል፡፡

24/04/2020

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት ለወረዳው ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ቅድመ ዝግጅት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡-
የወረዳው አፈ -ጉባኤ የተከበሩ አቶ ሰይድ እብሬ እንደገለጹት በሀገራችን የተከሰተውን ወረሽኝ ለመከላከል መንግስት የሚያወርደውን መመሪያ በመከተል እና በጤና ባለሙያ የሚሰጠዉን ምክር በመስማት ራሳችንን እና ማህበረሰብን መጠበቅ እንደሚገባ ገልጸው ተያያዞም መተዳደሪያ ለሌላቸው ወገኖች የአቅማችንን ያክል በመርዳት ኢትዮጲያዊ በባህላችን ማዳበር ይገባል በማለት በጽ/ቤታቸው ለስልጠና ከተየያ በጀት ብር 35 ሽህ ብር ለወረደው ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ቅድመ ዝግጅት የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው ም/ቤት ስም ማበርከታቸውን ገልጸዋል፡፡

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ለቀበሌ ም/ቤት የ6 ወር አፈጻጸም በመለየት የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ ቀበሌዎቹ በአፈጻጸማቸው ከ1-3 የወጡት የጽፈት መሳሪያ እንዲሁም ከፍተኛ ላይ ያሉትን አረንጓዴ...
19/03/2020

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ለቀበሌ ም/ቤት የ6 ወር አፈጻጸም በመለየት የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ
ቀበሌዎቹ በአፈጻጸማቸው ከ1-3 የወጡት የጽፈት መሳሪያ እንዲሁም ከፍተኛ ላይ ያሉትን አረንጓዴ ፣መካከለኛ የወጡትን በቢጫ እና ዝቅተኛ የሆኑትን ቀይ የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፡፡

ግምገማው ለሁለት ቀን ያህል የተካሄደ ሲሆን የተመረጡ ቀበሌ ም/ቤቶች የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርታውን  አቅርበዋል፡፡ከነሱም በመነሳት ውይይት ተካሂዶ ቀበሌ ም/ቤቶችም የያሉበትን ደ...
19/03/2020

ግምገማው ለሁለት ቀን ያህል የተካሄደ ሲሆን የተመረጡ ቀበሌ ም/ቤቶች የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርታውን አቅርበዋል፡፡ከነሱም በመነሳት ውይይት ተካሂዶ ቀበሌ ም/ቤቶችም የያሉበትን ደረጃ ለመፈረጅ ተችሏል

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የቀበሌ ም/ቤትን የ6 ወር የዕቅድ አፈጻጻም ግምገማ አካሄደየም/ቤቶች አቅም ከጊዜ ጊዜ እያደገ የመጣና ሞጋች ህዝብ የተፈጠረ ሲሆን የቁጥጥር ክትትል ድጋፍ ...
18/03/2020

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የቀበሌ ም/ቤትን የ6 ወር የዕቅድ አፈጻጻም ግምገማ አካሄደ
የም/ቤቶች አቅም ከጊዜ ጊዜ እያደገ የመጣና ሞጋች ህዝብ የተፈጠረ ሲሆን የቁጥጥር ክትትል ድጋፍ ስራዎች እየተጠናከሩ በመምጣት የህዝብ ችግሮች እንዲፈቱ የህብረተሰብ ተጠቃሚነት እንዲረጋጥ አወንታዊ ሚና በመወጣት ላይ ይገኛሉ፡፡አዲሱ የለውጥ እርምጃ የፈነጠቀው የተስፋ ብርሃን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያን ልብ ውስጥ በመነቃቃት የይቅርታ ባህልን በማዳበር ለብሄራዊ መግባባት በር ከፍቷል ሲሉ የወረዳው አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ሰይድ እብሬ በመክፈቻ ንግግራቸው ገልጸዋል፡፡

06/01/2020

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ከአቻ ም/ቤት ጽ/ቤት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ፡፡

ወረዳው አመራር፣ ቋሚ ኮሚቴ እና በባለሙያዎች ጋር በጋራ በመሆን የወረዳው ሴቶች ፎረም እስከ ቀበሌ ድረስ ያላቸውን የስራ እንቅስቃሴ ፣የቋሚ ኮሚቴ ፣የባለሙያዎች ድጋፍ አሰጣጥ እና መልካም ተሞክሮዎች ዙሪያ ልምድ ልውውጡ ተካሂዷል፡፡

06/01/2020
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት 4ኛ ዙር 25ኛ መደበኛ 1ኛ ሩብ ዓመት ጉባኤ ከ28/1/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀን ያክል የተካሄደ ሲሆን የወውየይየይተቱ አጀንዳ  የ2012 ዓ.ም  ዕቅድ እና...
17/10/2019

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት 4ኛ ዙር 25ኛ መደበኛ 1ኛ ሩብ ዓመት ጉባኤ ከ28/1/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀን ያክል የተካሄደ ሲሆን የወውየይየይተቱ አጀንዳ የ2012 ዓ.ም ዕቅድ እና የ1ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸምን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ ግምገማ ቀርቧል እንደሁም የሴቶች ፎረም ሪፖሪት እና የፍርድ ቤት፣የኦዲት ግኝት እና የትምርህት ጥራት ዕቅድ እና ሪፖርቶች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ የ2012 ዓ.ም የሴክተሮችን እቅድ እና የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በመገምገም ላይ ይገኛሉ፡-
04/10/2019

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ የ2012 ዓ.ም የሴክተሮችን እቅድ እና የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በመገምገም ላይ ይገኛሉ፡-

26/09/2019

Address

Dessie

Telephone

0920137913

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie zuriya worda mkrbet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category