አዲስ መረጃ EthiopiaToday

አዲስ መረጃ EthiopiaToday መረጃን ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለማቅረብ የተመሰረተ ገፅ። ከወገንተኝነት የፀዳ መረጃዎች ብቻ የሚቀርብበት ገፅ ነው።

13/06/2024

Great Learning Academy offers free online certificate courses in various domains such as Gen AI, Prompt Engineering, Data Science, AI, ML, IT & Software, Cloud Computing, Marketing, Big Data & more.

the best option for you to learn online free and get acceptable certificate
12/06/2024

the best option for you to learn online free and get acceptable certificate

Great Learning Academy offers free online certificate courses in various domains such as Gen AI, Prompt Engineering, Data Science, AI, ML, IT & Software, Cloud Computing, Marketing, Big Data & more.

10/01/2024
ኢዜማ በቤተክርስቲያን ጉዳይ መንግሥትን ተቸየኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል።ፓርቲ...
01/02/2023

ኢዜማ በቤተክርስቲያን ጉዳይ መንግሥትን ተቸ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል።

ፓርቲያችን በሀገራችን የሚገኙ የዕምነት ተቋማት የማኅበረሰቡን እሴት በመገንባት የሚውስዱት ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ያምናል፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህሕዶ ቤተክርስቲያንም በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነች።

ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ላይ እየተዳደረችበት ባለው ሕገ መንግሥት አንቀፅ 11 ላይ በግልጽ እንደሰፈረው መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸው። መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፣ ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ብሎ ከደነገገው በተቃራኒ የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት ያለው እርምጃ አሳስቦናል፡፡

በመሆኑም መንግሥት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ ላይ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየተስተዋሉ ያሉ ጣልቃ ገብነቶች መዘዛቸው ከባድ መሆኑን ተረድቶ በአስቸኳይ ሕግ እና ሥርዓትን አክብሮ እንዲያስከብር እንጠይቃለን።

የተለያዩ የፖለቲካ ዓላማ ያነገቡ ግለሰቦችም ሆኑ ሌሎች ቡድኖች በተፈጠረው ችግር ውስጥ የሚያደርጉት ተሳትፎ ችግሩን አባብሰው ደም አፋሳሽ ግጭት ሊያስከትሉ የሚችሉ አዝማሚያዎች እየተስተዋሉ በመሆኑ፤ መንግሥት ራሱን ጨምሮ ሌሎች የአደጋ ስጋት ምንጮችን ገምግሞ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ እናሳስባለን።

የሃይማኖት ተቋማት ላይ በማናቸውም ወገን የሚደረግ ጣልቃ ገብነት መዘዙ ብዙ ስለሆነ፤ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ሁሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን።

ፓርቲያችን በተደጋጋሚ እንደሚገልጸው ፖለቲካ በዘር፣ በሃይማኖት፣ እና ሌሎች ልዩነቶች ላይ ሳይሆን ሕዝቡን በእኩልነት በሚያስተሳስረው ዜግነት ላይ ሊሆን እንደሚገባ አሁንም በጽኑ ለመግለጽ ይወዳል፡፡

Address

Dessie
1900

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ መረጃ EthiopiaToday posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to አዲስ መረጃ EthiopiaToday:

Share