የአማራ ሕዝባዊ ግንባር - Amhara Popular Front

የአማራ ሕዝባዊ ግንባር - Amhara Popular Front Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የአማራ ሕዝባዊ ግንባር - Amhara Popular Front, Armed forces, Dejen.

20/03/2024
የጃንደረባው ትውልድ መሪ ለነጻነቱ ለሚዋደቀው የአማራ ፋኖ መካሪ ከሆነው ከመምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ጎን እንቆማለን።
18/01/2024

የጃንደረባው ትውልድ መሪ ለነጻነቱ ለሚዋደቀው የአማራ ፋኖ መካሪ ከሆነው ከመምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ጎን እንቆማለን።

10/01/2024

የጎጃም ዕዝ ፋኖ ባወጣው መግለጫ ላይ ያላችሁን አስተያየት አጋሩን።

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች**************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር...
01/01/2024

ሰበር ዜና!

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች
****************

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።

05/08/2023

የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ታጋይ አስረስ ማረ ሚሊዮን ጀግኖችን ሚሊዮን አስረሶችን ያፈሩ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው።

ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር እና ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን መልእክት በመያዝ ለጊዜው መግለጽ ወደማንፈልገው አገር እንዲጓዙ አድርገናል። የብልጽግና ተከፋዮች ሁለቱን ታጋዮች ...
25/07/2023

ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር እና ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን መልእክት በመያዝ ለጊዜው መግለጽ ወደማንፈልገው አገር እንዲጓዙ አድርገናል። የብልጽግና ተከፋዮች ሁለቱን ታጋዮች ከትግል ሸሹ ፈረጠጡ በሚል በሚነዙት የተጠና ፕሮፓጋንዳ እንዳትታለሉ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ለማሳሰብ ይወዳል።

29/05/2023

ለአርቲስት ሀሊማ አብዱርሃማን የለገስነው 1,000,000 ብር ድጋፍ አነስተኛ ቢሆንም አርቲስቷ ከህመሟ አገግማ ወደ ኢትዮጵያ በመመለሷ በድርጅታችን በ WA ቢዝነስ ኮርፖሬት ስም የተሰማንን ደስታ እንገልጻለን።

WA ቢዝነስ ኮርፖሬት ለአርቲስት ሀሊማ የግል ተሽከርካሪና መኖሪያ ቤት ለመስጠት ወስኗል።

ባለሃብቱ ወርቁ አይተነው ለ JFM ራዲዮ 106.7 ጋዜጠኛ የተናገሩት

Address

Dejen

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአማራ ሕዝባዊ ግንባር - Amhara Popular Front posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category