Koma Fassiled Woreda Communication Affairs Office

Koma Fassiled  Woreda Communication Affairs Office Woreda

31/07/2023

በወረዳችን ያላቹህ ማህበረሰቦች መሠረተ ልማት አልባ የሆነችው ወረዳችን የገጣማት ችግር አማራ ክልል ላይ ካንዣበበው ችግር ስለማይተናነስ በትጋት በመስራት በሰፈር በጎጥ እሚከፋፍሉንን የደ/ጎንደር እና የእስቴ ካቢኔዋችን ድባቅ እምንመታበትን መንገድ እናፈላልግ ። አጋሙን እንስበረው ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ሁልጊዜ ያለቅሳል ነውና።

24/07/2023
ግፋ በለው የቆማይቱ ልጅ የሽዋ ፋኖ ቀኝ እጅ
23/07/2023

ግፋ በለው የቆማይቱ ልጅ የሽዋ ፋኖ ቀኝ እጅ

ቆማ ፋሲለደስ ወደ ዞን ደብረ ታቦር ሊፈተኑ እሚሄዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዋች የትራንስፓርት ችግር ገጠማቸው።
23/07/2023

ቆማ ፋሲለደስ ወደ ዞን ደብረ ታቦር ሊፈተኑ እሚሄዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዋች የትራንስፓርት ችግር ገጠማቸው።

 የአንፆኪያው ሠማዕት ቅዱስ ፋሲለደስ አመታዊ ክብረ ብዐል ታህሳስ 11 መጥተው ይታደሙ በአክብሮት ጠርተነወታል ።በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመሠረተው ቆማ ፋሲለደስ የነ አፄ ሱሲኒዮስ  የነ...
18/12/2022


የአንፆኪያው ሠማዕት ቅዱስ ፋሲለደስ አመታዊ ክብረ ብዐል ታህሳስ 11 መጥተው ይታደሙ በአክብሮት ጠርተነወታል ።

በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመሠረተው ቆማ ፋሲለደስ የነ አፄ ሱሲኒዮስ የነ ንግስተ እትየ ወለተ ስዓላ መናገሻ የአፄ ፋሲል የትውልድ ቦታ የስልጣኔ ምንጭ የነበረው በደ/ጎንደር እሚገኘው ከእስቴ ወረዳ 54 ኪ/ሜ ከስማዳ ወረዳ 31 ኪ/ሜ ከአንዳቤት ወረዳ 30 ኪ/ሜ ከሞጣ ከተማ 46 ኪ/ሜ ርቀት ላይ እሚገኘውን ቆማ ፋሲለደስን መጥተው ይጎብኙ ።

Koma fassileds woreda

ከእስቴ ጅንታ አመራሮች ምን ትጠብቃለህ ከጠበክም ጅንታ ነህ አንዱ አመራር ነኝ እሚል አካል እንደተናገረው ይኸውልህ የቆማ ተወላጅ ተቆርቋሪ የሆንክ ሀሉ ጅንታው እሚለንን
06/11/2022

ከእስቴ ጅንታ አመራሮች ምን ትጠብቃለህ ከጠበክም ጅንታ ነህ አንዱ አመራር ነኝ እሚል አካል እንደተናገረው ይኸውልህ የቆማ ተወላጅ ተቆርቋሪ የሆንክ ሀሉ ጅንታው እሚለንን

አይ ደ/ጎንደር ለዘማቹ የቆማ ፋሲለደስ ህዝብ ይኸ አይገባም ነበር ።
06/10/2022

አይ ደ/ጎንደር ለዘማቹ የቆማ ፋሲለደስ ህዝብ ይኸ አይገባም ነበር ።

08/05/2022


በቆማ ፋሲለደስ የወረዳነት ጥያቄ ሊጠይቁ የወጡ ወጣቶችን የቀበሌው ካድሬ ከእስቴ ወረዳው ካድሬ ጋር በመወያየት ወጣቱን ወደ ብጥብጥ ለማስገባት ቢሞክሩም የቆማ ወጣቶች አይበገሬነትና የሰላም ፈላጊነት አደብ አስገዝቶታል ።

ሀሳቡን ሊቃወሙ የቻሉበትም ምክኒያት ለቆማ ከተማ እና በውስጡ አቅፎት ለሚገኝው የገጠር 11 ቀበቤዋችና በከተማው 3 ቀበሌዋች የሚገኝውን ገቢ እና ለነዚሁቀበሌዋች የሚለቀቀውን በጀት ለመብላት እንደሆነ ታውቋል።

15/04/2022

የቆማ ፋሲለደስ ኗሪዎች መንግስት ለአቅመ ደካማና ለእለት ኑሯቸው ጉርስ ሌለላቸው ዜጎች ከWFP ተቀብሎ ያስገበው እርዳታ ለህዝብ ሳይዳረስ መቅረቱን የቆማ ማህበረሰብ አወያይተውናል ።

እርዳተው በተወሠነ መልኩ ወደቆማ ቢገባም ለአንድ ሰው 290 ብር ነው እሚደርሰው በማለት የእስቴ ወረዳ ያልተማሩ ሹማምንት አመራር ነን ባይተወች እና የቆማ የጎበዝ አለቃዎች በልተውታል ይህም ሲሆን ሁለት መቶ ዘጠና ብርም ያገኙ የግብርናው እና የጎበዝ አለቃዎች ቤተሠብ ብቻ ናቸው ።

Address

Koma Woreda
Debre Tabor
001122

Telephone

+243919251672

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Koma Fassiled Woreda Communication Affairs Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share