30/04/2026
በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ጠቅላላ አመራሮች በወቅታዊ ስራዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ላይ የሰሜን ሸዋ ዞን ስራ እና ክህሎት መምሪያ ዋና ሃላፊ አቶ ብርሃን ጨርቆስ የተገኙ ሲሆን በቀጣይ ቀናትና ሳምንታት የአመራሩን ሚና በሚሹ የምርጫ ፣የልማት እና የሰላም ስራዎች ዙሪያ ወይይት ተደርጎ በቀጣይ የሚከናወኑ ዋና ዋና ጉዳዬች ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል።