Asagirt Woreda Administration አሳግርት ወረዳ አስተዳደር

Asagirt Woreda Administration  አሳግርት ወረዳ አስተዳደር ትክክለኛ መረጃ የሚያገኙበት የመንግስት የመረጃ ምኝጭ
ወረዳችን የተፈጥሮ ሃብት እና የመስህብ ቦታ ያላት ናት
መጥተዉ ኢንቭስት ካደረጉ አትራፊ ናችሁ

13/12/2025

የአሳግርት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ከአስተዳደር አይሲቲ የስራ ቡድን ጋር በመተባበር ለትምህርት አመራር ፣ ለባለሙያዎች መረጃ አስተዳደር ሲስተም ዲጂታላይዜሽን ዙሪያ በቂ ስልጠና በመስጠት በየተቋማቸው የተማሪ፣የመምህር ፣እንዲሁም የትምህርት ተቋማቸውን አጠቃላይ የትምህርት መረጃዎች ወደ emis.moe.gov.et ሲስተም በአግባቡ ማስገባት እንዲችሉ ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ለመንግስት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መንግስታዊ ላልሆኑ ት/ቤቶች ትላንትናና ዛሬን ጨምሮ በተግባር የተደገፈ ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ።
(ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በዋናነት በአጠቃላይ ትምህርት መረጃ አስተዳደር ሲስተም ዲጂታላይዜሽን አተገባበር እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ወስደው በየትምህርት ቤቶቻቸው የተማሪ፣ የመምህር ፣ የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ አጠቃላይ የትምህርት መረጃዎችን ወደ emis.moe.gov.et ሲስተም እንዲያስገቡ ለማስቻል ለሁለት ቀን ተሠጥቷል በማጠቃለያ የአሳግርት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አላዩ ብሬ አስተዳደራቸው በየትምህርት ተቋማቱ በሚያደርገው ድጋፍ እና ክትትል የሚያረጋግጥ መሆኑን ጠቁመው ሰልጣኞቹ የወሰዱትን ስልጠና መሰረት በማድረግ መረጃዎቹን ወደሲስተሙ በማስገባት ጥራቱ የተጠበቀ እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትምህርት መረጃ ለሚመለከተው አካል በአግባቡ ተደራሽ እንዲሆን ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲውጡ ጥሪ አስተላልፈዋል።

22/11/2025
12/11/2025
16/10/2025
15/10/2025
የአሳግርት ወረዳ  አስተዳደር  ጽ/ቤት የ2018 አመታዊ እቅድ ትውውቅ  መድረክ አካሂዷል....በሰ/ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ  አስተዳደር  ጽ/ቤት የ2018 አመታዊ እቅድ ትውውቅ መድረክ  ...
15/10/2025

የአሳግርት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 አመታዊ እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል....
በሰ/ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 አመታዊ እቅድ ትውውቅ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል በዚህም በተቋሙ የተሻለ አፈጻጸም ላመጡ ሂደቶች እና ባለሙያዎች የእውቅና ሰርተፊከት ተሰጥቶዋቸዋል።።

Address

Debre Birhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asagirt Woreda Administration አሳግርት ወረዳ አስተዳደር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Asagirt Woreda Administration አሳግርት ወረዳ አስተዳደር:

Share