19/03/2026
የ8 ወራት የመሬት መምሪያ እቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫ በዙም ተካሂዷል
1. የተቋም ግንባታ ስራችን ከወረዳ እስከ ቀበሌያለው ሠራተኛ ሥራ ላይ ነወይ ከሆነ በአደረጃጀት እየተመራ ሥለመሆኑና የመጣ ለውጥ በተመለከተ ሥራን መሠረት ያደረገ ንግግር እንዲደረግ ተቀምጧል 2. KPI መሠረት ያደረገ የተግባራት አፈጻጸም መገምገም/ የመሬት አስተዳደር ቡድን /የአጠቃቀም የካሣትክ እና ቀበሌ ማእከል እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን የተመለከተ ግምገማና አቅጣጫ ተሠጥቷል
3.ልዩ ልዩ የኢንሼቲቭ ሥራዎች አፈፃፀም
ዲጅታል መታወቂያ
የገጠር ኮሪደር ትግበራ
የኢትዮ ኮደርስ አፈፃፀም
4.የሁለተኛ ይዞታ ማረጋገጫ ሠርተፊኬት አስይዞ ብድር ማሠጠት የተመለመለ የተበደረ የገንዘብ መጠን አበዳሪ ተቋም ወዘተ
5.የማሣ ማሻገር እና የመረጃ ማጥራት አፈፃፀም
5. የመሬት ግብይት አፈጻጸም
6.አጠቃላይ የ የ3ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ዝግጅት ምን እንደሚመስል /ሁሉም ወረዳና ከተማ የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ጥንቃቄ የተሞላበት መረጃ እንዲሠሩ አቅጣጫ ተሠጥቷል። 7.የበጀት አጠቃቀም እና የከተማ መሬት ልማት ቡድን ሥራ ማስገባት ተገምግሞ አቅጣጫ ተሠጥቷል