የአንጎል ጤና- Brainhealth

የአንጎል ጤና- Brainhealth የአንጎል ጤና ይመለከተኛል፤

11/08/2025
እስትሮክ በታዳጊ ሀገራት  በወጣቶች ላይ ጎልቶ ይታያል ። ትልቁ ምክነያት በመከላከያ መርሆች ላይ የላላእና በቂ ግንዛቤ ስለሌለ ነው ። እስትሮክ ማህፀን ውስጥ ካሉ እስከ አዛዊንት የእድሜ ክ...
07/05/2025

እስትሮክ በታዳጊ ሀገራት በወጣቶች ላይ ጎልቶ ይታያል ። ትልቁ ምክነያት በመከላከያ መርሆች ላይ የላላእና በቂ ግንዛቤ ስለሌለ ነው ።

እስትሮክ ማህፀን ውስጥ ካሉ እስከ አዛዊንት የእድሜ ክልል ያሉ ሁሉንም የሰው ልጆች የሚያጠቃ አካላዊና ድንገተኛ የአንጎል ህመም ነው ። ከ90% በላይ የሚሆኑትን የእስትሮክ መንስኤዎች ቀድሞ መከላከል ይቻላል ። ቅድመ ምርመራ ያድርጉ ።

Stroke is prevalent among young people in developing countries. The main reason is the lack of awareness and understanding of prevention principles.

Stroke is a physical and sudden brain injury that affects all human beings from the womb to the age of elderly . More than 90% of the causes of stroke are preventable. Get tested early.

 #ተጠንቀቁ:-በቴሌግራም የማህበራዊ ገፅ እንደዚህ አይነት ተደጋጋሚ መልእክቶች ይላክልዎታል? በቀን 99,000 ብር ገቢ የሚያስገኝ ብለው ለመመዝበር ሲያስቡ ነው አጭበርባሪነታቸውን ማወቅ የሚ...
13/04/2025

#ተጠንቀቁ:-
በቴሌግራም የማህበራዊ ገፅ እንደዚህ አይነት ተደጋጋሚ መልእክቶች ይላክልዎታል?

በቀን 99,000 ብር ገቢ የሚያስገኝ ብለው ለመመዝበር ሲያስቡ ነው አጭበርባሪነታቸውን ማወቅ የሚቻለው ። ተ

ጀማሪው ጅማሮውን በግስጋሴ ጀምሮታል ፤
16/11/2024

ጀማሪው ጅማሮውን በግስጋሴ ጀምሮታል ፤

Address

NORTH EAST
Debre Berhan
KECHINMESK

Telephone

+91980021336

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአንጎል ጤና- Brainhealth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የአንጎል ጤና- Brainhealth:

Share