Debre Markos city administration health office

Debre Markos city administration health office በዚህ ገፅ ዓለም አቀፋዊ፣ አገራዊ፣ ክልላዊ፣ የከተማውንና የአካባቢውን ወቅታዊ የጤና ጉዳይ መረጃዎችን እናጋራለን።

06/06/2026
06/06/2026
05/06/2026
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2018 በጀት አመት የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር ውጤትን አሳውቋል። ==============================ሙሉ ዶክመንቱን https://t.me/Healt...
30/05/2026

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2018 በጀት አመት የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር ውጤትን አሳውቋል።
==============================

ሙሉ ዶክመንቱን https://t.me/Health_Library_1/1357?single (የቴሌግራም ሊንክ) ላይ ማውረድ እና ማንበብ ይችላሉ።

ቅሬታ ያላችሁ hims.org.et ላይ እስከ 26/9/2018 ዓ/ም ድረስ አሳውቁ ብሏል።

30/05/2026

በደሴ ከተማ የውሻ እብደት በሽታ አሳሳቢ የማህበረሰብ ችግር እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ‼️
===================

ባለፋት ዘጠኝ ወራት ውስጥ የውሻ ንክሻ ላጋጠማቸው ከ3መቶ በላይ ለሆኑ ሰዎች ህክምና መስጠቱን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል፡፡

የሆስፒታሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቶ ብርሃኑ አዱኛ ከብስራት ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት አሁን ላይ የውሻ እብደት በሽታ አሳሳቢ የማኅበረሰብ ችግር እየሆነ ይገኛል።

ባለፋት ዘጠኝ ወራት በሆስፒታሉ ለ3 መቶ 3 የእብድ ውሻ ንክሻ ተጠርጣሪዎች እና ለ172 የኬሚካል መመረዝ ላጋጠማቸው ሰዎች ህክምና መሰጠቱን አስረድተዋል።

በደሴ ከተማ 34.3 በመቶ፣ በደቡብ ወሎ 29.4 በመቶ እንዲሁም በሰሜን ወሎ 21.5 በመቶ የሆነ ከፍተኛ የእብድ ውሻ ንክሻ ስርጭት ተመዝግቧል።

ግኝቱ በአካባቢው በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች የእብድ ውሻ ንክሻ በሽታ ስርጭት መስፋፋቱን የሚያሳይ መሆኑን አቶ ብርሀኑ ጠቅሰው ይህም በክልሉ እየጨመረ ያለውን የህብረተሰብ ጤና ስጋት አጉልቶ እንደሚሳይ ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል ።

29/05/2026
28/05/2026

Conflict adds new headwinds to productivity growth across developed and developing economies

Productivity growth has been slowing for two decades, & current disruptions risk exacerbating this trend.

More in our mid-year update: desapublications.un.org

Address

Ethiopia, Amhara Region
Debra Markos

Telephone

+251587711940

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Markos city administration health office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Debre Markos city administration health office:

Share