ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ

ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ ስለ ገቢ ግብር አዋጅ አዳዲ?

የውስጥ  ዝውውር 13/06/2015  ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
21/02/2023

የውስጥ ዝውውር
13/06/2015 ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት

19/01/2023
19/01/2023

እናትዋ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ *****
19/01/2023

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ *****

የሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ የስነ ምግባር መከታተያ ከፍልህዳር 30/2015 ዓ/ም አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በክልላችን ለ18ኛ ጊዜ ሙስናን መታገ...
08/12/2022

የሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ የስነ ምግባር መከታተያ ከፍል
ህዳር 30/2015 ዓ/ም አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በክልላችን ለ18ኛ ጊዜ ሙስናን መታገል በተግባር በሚል መሪ ቃል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል
ሙስናና ብልሹ አሰራር ልማትን በማዳከም የሀገር ኢኮኖሚ እንዲገታ የሞራልና የስነ ምግባር ቀውስ እንዲባባስ ፤ሠላምና መረጋጋት እንዳይኖር ፤ህዝብ በመንግስትና በህግ የበላይነት ላይ አመኔታ እንዲያጣ የሚያደረግ አደገኛና ደንበር ዘለል ባህሪ ያለው አለማቀፋዊ ወንጀል ነው፡፡
የስ-ነምግባር ዝግጠት /መበላሸት/
• የመስረቅና የሥግብግብነት ባህሪ መኖር፣ ለሌሎች አለማሰብ እና አለመቆርቆር፣ ሣይሰሩ በአቋራጭ የመክበርና የተደላደለ ህይወት የመኖር ፍላጐት፣ አለመታመን፣ኃላፊነትን አለመወጣት ነው፡፡

10/08/2022
የ2015 ዓ.ም የገቢ አሰባሰብ አቅድ ትውውቅ ተካሄደ         ሀምሌ 24/11/2014 ዓ.ም        ደባርቅየሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2015 ዓ.ም የገቢ አሰባሰብ እቅዱን ...
31/07/2022

የ2015 ዓ.ም የገቢ አሰባሰብ አቅድ ትውውቅ ተካሄደ
ሀምሌ 24/11/2014 ዓ.ም
ደባርቅ
የሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2015 ዓ.ም የገቢ አሰባሰብ እቅዱን ለማስተዋወቅ ከዞኑ ገንዘብ ቢሮ ሀላፊዎች፣ከዞን ቤቶ/ልማ/ኮን/መምሪያ ሃላፊ ከከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች፣ከወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎች፣ከከተማና ከወረዳ ከመጡ የብልፅግና ጽ/ቤት ሀላፊዎች፣ከወረዳና ከከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሀላፊዎች፣ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር እና ከስድስቱ ወረዳዎች ገቢዎች ጽቤት ከተገኙ ጽ/ቤት ሃላፊዎች፣የገቢ አሰባሰብ ክትትል ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪዎች እና የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ደጋፊ የስራ ሂደት አስተባባሪዎች ጋር በዞኑ መቀመጫ በሆነችው ደባርቅ ከተማ አስተዳደር የእቅድ ትውውቁን ያካሄደ ሲሆን በእለቱም የመክፈቻ ንግግር በሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳደሪ በአቶ ያለዓለም ፈንታሁን የተደረገ ሲሆን በማስቀጠልም የሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ ሀላፊ የሆኑት አቶ አደራጀው ባዘዘው የ 2015 ዓ.ም የገቢ እቅድን ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት እና ለስድስቱ ወረዳዎች በገቢ አርዕስቱ የተቀመጡትን እቅዶችን በዝርዝር በማቅረብ በእቅዱ ላይም ታዳሚዎች ሀሳብ፣አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎች እንዲያነሱ ከተደረገ በኋላ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ዞኑ የተሰጠውን 498,190,227 /አራት መቶ ዘጠና ስምንት ሚሊየን አንድ መቶ ዘጠና ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሰባት ብር/ ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር እና ለስድስቱ ወረዳዎች ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ አሟጠው መሰብሰብ እንደሚገባና እቅዱን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ የሚያስፈልገው መሆኑን የጋራ ስምምነት ተደርሶበት እቅዱን ማሳካት እንደሚቻል በማረጋገጥ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

 ለሁሉም ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎችና አጋር አካላት ---       እንኳን ደስ አላችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!የሰሜን ጎን...
15/07/2022

 ለሁሉም ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎችና አጋር አካላት ---
እንኳን ደስ አላችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የሰሜን ጎንደር ዞን በስሩ ያሉት ሁለት ከተማ አስተዳደርና አራቱ ወረዳወች ገቢ ጽ/ቤት የደረጃ ሐ ግብር/ታክስ እንደ ዞን 101.22% በመፈፀም እቅዱን መቶ % በላይ ፈጽሟል፡፡ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

10/07/2022

እንኳን ደስ አላችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የሶስተኛው ድል ዳባት ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የደረጃ ሐ ግብር/ታክስ ሀምሌ 01 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡30 ደረጃ ሐ፣ወፍጮ፣ተሽከርካሪ፣ጠበቃ 100% መሰብሰቡን አሳወቀ፡፡፡ next ---Loading --------------------------

Address

Debark'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ሰሜን ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ:

Share