ዳባት ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት/Dabat ketema civil service

  • Home
  • Ethiopia
  • Dabat
  • ዳባት ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት/Dabat ketema civil service

ዳባት ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት/Dabat ketema civil service ማገልገል ክብር ነው በቅንነት ማገልገል ደግሞ ድርብ ክብር ኘው!!!

04/05/2023
የውጭ ዝውውር ማስታወቂያ
28/03/2023

የውጭ ዝውውር ማስታወቂያ

ለሴቶች ብቻ የቅጥር ማስታወቂያ share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ።
27/03/2023

ለሴቶች ብቻ የቅጥር ማስታወቂያ
share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ።

የቅጥር ማስታወቂያ
13/03/2023

የቅጥር ማስታወቂያ

26/01/2023
በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ የማይሰጣቸው የትምህርት ማስረጃዎች                     ==========          ==========1. የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማ...
21/11/2022

በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ የማይሰጣቸው የትምህርት ማስረጃዎች
========== ==========
1. የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ዲግሪ ከተመረቁበት የትምህርት መስክ ጋር ተያያዥነት የሌለው ከሆነ፤
2. የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ(COC) ሳያሟሉ እየተማሩ የነበሩና ትምህርት ከጀመሩ በኋላ ያሟሉ ከሆኑ፤
3. እውቅና ፈቃድ በሌለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተማሩ ከሆነ፤
4. የፕሮግራም እውቅና ፈቃድ በሌለው የትምህርት መስክ የተማሩ ከሆነ፤
5. የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ሳያሟሉ የተማሩ ከሆነ፤
6. የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሮ ለመመረቅ የሚያስፈልገውን ዓመትና Credit hours ሳያሟሉ የተመረቁ ከሆነ፤ እና
7. ከውጭ ሀገር ተምረው በኢፊዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የአቻ ግምት ሳያሰሩ ተምረው የተመረቁ ከሆነ ናቸው፡፡

ለአዲስ ምሩቃን የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
31/10/2022

ለአዲስ ምሩቃን የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ቀን 11/02/2015 ዓ/ም የዳ/ከ/አስ/ሲ/ሰና/የሰ/ሃ/ል/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፈንታ ቢል ሀብቴ እና ሁሉም ሙያተኞች "ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ድምፄን አሰማለሁ"በሚለው አጀንዳ በመነሳትእንዲሁም ...
21/10/2022

ቀን 11/02/2015 ዓ/ም የዳ/ከ/አስ/ሲ/ሰና/የሰ/ሃ/ል/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፈንታ ቢል ሀብቴ እና ሁሉም ሙያተኞች "ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ድምፄን አሰማለሁ"በሚለው አጀንዳ በመነሳትእንዲሁም ባለው ወቅታዊ ሁኔታ አኳያ የጋራ ሀሳብና አስተያየት የሰጡበት ውይይት ተካሂዷል።
ዳባት

ስምሪት የተፈቀደባቸው መደቦች
12/10/2022

ስምሪት የተፈቀደባቸው መደቦች

የዳባት ከተማ ሲ/ሰ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፈንታ ቢል እና የሪፎርምና ድጋፍ ቡድን መሪ አቶ ወልዴ ካሴ ለአጠቃላይ ከተማ አመራሩ:ለቀበሌ አመራሮች ለሁሉም ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎችበቀን 30/1/...
11/10/2022

የዳባት ከተማ ሲ/ሰ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፈንታ ቢል እና የሪፎርምና ድጋፍ ቡድን መሪ አቶ ወልዴ ካሴ ለአጠቃላይ ከተማ አመራሩ:ለቀበሌ አመራሮች ለሁሉም ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎችበቀን 30/1/2015ዓ/ም በሁለት መመሪያዎች ማለትምየስራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ቁጥር 49/2014 እና የመንግስት ተቋማት ለውጥ አመራር አደረጃጀት አሠራር መመሪያ ቁጥር 50/2014 ዙሪያ ስልጠና ሰጡ።በስልጠናውም ተሳታፊወች ያልገባቸወን በመጠየቅ በጥያቄወችም መልስ ተሰጥቶባቸዋል።

Address

North Gonder
Dabat

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳባት ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት/Dabat ketema civil service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share