ዳባት ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት Dabat City Revenue Office

  • Home
  • Ethiopia
  • Dabat
  • ዳባት ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት Dabat City Revenue Office

ዳባት ከተማ  ገቢዎች ጽ/ቤት  Dabat City Revenue Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዳባት ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት Dabat City Revenue Office, Government Organization, Dabat.

13/10/2025
31/07/2023

............................................
የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ በድምሩ ብር 32,597,839 ለመሰብሰብ ታቅዶ

መደበኛ
__
እቅድ --18,140,188
ክንውን-- 30,056,452.15
አፈፃፀም 165.69 %
__
አገልግሎት
___
እቅድ 14,457,651
ክንውን 15,079,895.89
አፈፃፀም 104.3% ሲሆን

ከተማ አስተዳደሩ 45,136,348.04 ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 138.5% መሰብሰብ ችሏል።

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ የድጅታል መታወቂያ(Ethiopian Digital ID) መስጠት ጀመረ
25/07/2023

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ የድጅታል መታወቂያ(Ethiopian Digital ID) መስጠት ጀመረ

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በየበጀት አመቱ  በዋና ዋና የገቢ አርዕስቶች የገቢ እቅድና አፈፃፀም የሚያሳይ ሰንጠረዥ
28/03/2023

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በየበጀት አመቱ በዋና ዋና የገቢ አርዕስቶች የገቢ እቅድና አፈፃፀም የሚያሳይ ሰንጠረዥ

በቀን 26/06/2015 ዓ.ም የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የማኔጅመንት አባላት ከዳባት ከተማ አስተዳደር ተወካይ ከንቲባ እና ከንግድ ዘርፍ ምክር ቤት አባላት ጋር  ለገቢ ተቋሙ ...
06/03/2023

በቀን 26/06/2015 ዓ.ም የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የማኔጅመንት አባላት ከዳባት ከተማ አስተዳደር ተወካይ ከንቲባ እና ከንግድ ዘርፍ ምክር ቤት አባላት ጋር ለገቢ ተቋሙ ድጋፍና ግብዓት ከመስጠት አንፃር ቫት አንጠቀምም በሚሉ ነጋዴዎች እና ደረጃ ሽግግር በሚደረግ ሰዓት ንግድ ዘርፍ ምክር ቤቱ ለገቢ ተቋሙ ግብዓት በመስጠት ነጋዴውንና ገቢ ተቋሙን አግባብተው ከመስራት አኳያ ውይይት ተደርጓል።

24/02/2023

ቀን 17/06/2015 ዓ.ም.......
የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ በድምሩ ብር 32,597,839 ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ የካቲት 17/2015 ዓ.ም ድረስ
መደበኛ
__
እቅድ 18,140,188
ክንውን 21,374,654.98
አፈፃፀም 117.87%
__
አገልግሎት
___
እቅድ 14,457,651
ክንውን 8,447,366.54
አፈፃፀም 58.43% ሲሆን
ከተማው 29,822,021.52 ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 91.48% መሰብሰብ ችሏል።

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ዙሪያ ለግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ  ውይይት አካሂዷል።
10/02/2023

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ዙሪያ ለግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሂዷል።

04/02/2023
የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ለመንግሥት ሰራተኞች ፣ ለነጋዴዎች እና ለአጋር አካላት ስለግብር እና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የተዘጋጀ መድረክ አካሂዷል ።        ...
20/12/2022

የዳባት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ለመንግሥት ሰራተኞች ፣ ለነጋዴዎች እና ለአጋር አካላት ስለግብር እና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የተዘጋጀ መድረክ አካሂዷል ።


ታህሳስ 11/2015 ዓ.ም

20/12/2022

Address

Dabat

Telephone

+251581130492

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳባት ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት Dabat City Revenue Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share