21/05/2026
የ315 KVA የኃይል አቅርቦትና የማምረቻ ሼድ በኮርፖሬሽኑ ድጋፍ የተደረገለት World Manufacturing PlC ከብዙ እልህ አስጨራሽ ክትትል በኋላ ማሽኖቹ ተጓጉዘው ኮርፖሬሽኑ አልምቶ በሚያስተዳድረው የወልቂጤ ማምረቻ ኢንዱሰትሪ ማዕከል ደርሰዋል።
ማሽኖቹም ተገጣጥመው ዱቄት የማምረት ስራ ሲጀምሩ ሰፊ የስራ እድል ፣በአርሶአደሩና በፋብሪካው መካከል የግብዓት ትስስር እንደሚፈጥር ይጠበቃል
(ፎቶ ክሬዲት - ሙራድ ያሲን)