በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Butajira
  • በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት, Government Organization, New rode, Butajira.

በወረዳው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ወረዳዊ ዞናዊ ክልላዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡

08/04/2026
04/02/2026
01/02/2026
🌟 መልካም ዜና ለ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ተማሪዎች!ቀደም ሲል የነበሩት የቴክኒክ ችግሮች ተፈትተው ሲስተሙ ወደ መደበኛ ስራው ተመልሷል። አሁን ላይ ያለምንም እንግልት የሚከተሉትን ማድረግ ትችላላ...
15/01/2026

🌟 መልካም ዜና ለ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ተማሪዎች!
ቀደም ሲል የነበሩት የቴክኒክ ችግሮች ተፈትተው ሲስተሙ ወደ መደበኛ ስራው ተመልሷል። አሁን ላይ ያለምንም እንግልት የሚከተሉትን ማድረግ ትችላላችሁ፦

አዲስ ኮርስ መመዝገብ፦ በ "5 Million Ethiopian Coders" ፕሮግራም ስር አዳዲስ ኮርሶችን መመዝገብ ተችሏል። ለምሳሌ እንደ Artificial Intelligence Fundamentals ያሉ አዳዲስ የናኖዲግሪ (Nanodegree) ፕሮግራሞችን መጀመር ትችላላችሁ። ምስሉ ላይ የያያዝኩትን ኮርስ አዲስ ተመዝግቤ ነው።

ያቆማችሁበትን መቀጠል፦ ከዚህ በፊት የጀመራችሁትን ትምህርት በቀጥታ በክፍላችሁ (Classroom) በመግባት መቀጠል ትችላላችሁ።

የምዝገባ ማረጋገጫ፦ ምዝገባችሁን ስታጠናቅቁ የኢሜይል ማረጋገጫ ይደርሳችኋል። ካልመጣላችሁ የ Spam ወይም Promotions ፎልደራችሁን መመልከት አትርሱ።

እንዴት መጀመር ይቻላል?

በቀጥታ ወደ learn.udacity.com በመሄድ "Start Learning" የሚለውን ቁልፍ በመጫን ትምህርታችሁን መጀመር ትችላላችሁ።

ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ? የሚገጥማችሁ ችግርም ካለ በተመሳሳይ ማግኘት ትችላላችሁ።

መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንላችሁ!

ይህንን መልእክት ለተማሪዎቹ በማጋራት ዳግም ወደ ትምህርታቸው እንዲመለሱ ማበረታታት ትችላለህ።

አስታውሱ ቁጭ ብሎ አድሮ አራቱም መጨረስ የለም

የሰሞኑ    የምዝገባ ችግር ከዌብሳይት ጥገና ጋር የተያያዘ ይሆን ፤ ዛሬ ደግሞ እስከዛሬ ከምናየውና ከምናውቀው ገፅታ የተለየ ሆኗል!በጋራ እናያለን!😍
13/01/2026

የሰሞኑ የምዝገባ ችግር ከዌብሳይት ጥገና ጋር የተያያዘ ይሆን ፤ ዛሬ ደግሞ እስከዛሬ ከምናየውና ከምናውቀው ገፅታ የተለየ ሆኗል!

በጋራ እናያለን!😍

5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ፤ ሙሉ በሙሉ ወጪያቸው በተሸፈነ አራት ኮርሶች ፣ በየጊዜው እየተለወጠ ባለው የቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ ተስፋ ሰጪ የሥራ መስክ ለመመሥረት የሚያስፈልጓችሁን ወሳ...
09/01/2026

5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ፤ ሙሉ በሙሉ ወጪያቸው በተሸፈነ አራት ኮርሶች ፣ በየጊዜው እየተለወጠ ባለው የቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ ተስፋ ሰጪ የሥራ መስክ ለመመሥረት የሚያስፈልጓችሁን ወሳኝ የዲጂታል ክህሎት ቅሰሙ።

07/02/18የኢትዮኮደርስ ስልጠና በመስቃን ወረዳ አካሙጃ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ ለመምህራኖች እና ለተማሪዎች ግንዛቤ በማስጨበጥ ስልጠናውን ማስጀመር ተችሎዋል።
17/10/2025

07/02/18
የኢትዮኮደርስ ስልጠና በመስቃን ወረዳ አካሙጃ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ ለመምህራኖች እና ለተማሪዎች ግንዛቤ በማስጨበጥ ስልጠናውን ማስጀመር ተችሎዋል።

Address

New Rode
Butajira

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት:

Share