Burie zuria woreda Sentom municipality ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ሰንቶም ማዘጋጃ ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Bure
  • Burie zuria woreda Sentom municipality ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ሰንቶም ማዘጋጃ ቤት

Burie zuria woreda Sentom municipality ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ሰንቶም ማዘጋጃ ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Burie zuria woreda Sentom municipality ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ሰንቶም ማዘጋጃ ቤት, Government Organization, Bure.

05/04/2022
በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሰንቶም ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት በ2013 የበጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን ማሽኖችን በውስን ጨረታ አወዳ...
15/03/2021

በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሰንቶም ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት በ2013 የበጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን ማሽኖችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ በዘርፉ የተሰማራችሁ ህጋዊ ድርጅቶች መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

የአድዋ ድል በአፄ ምኒልክ በሳል መሪነት የተገኘ አለምን ያስደነቀ አኩሪ የድል በዓላችን ነው ።ማንም አድዋን ሊያቃልለው ቢሞክር ራሱ ይቀላል ።"አቶ አብርሀም አለኸኝ
28/02/2021

የአድዋ ድል በአፄ ምኒልክ በሳል መሪነት የተገኘ አለምን ያስደነቀ አኩሪ የድል በዓላችን ነው ።ማንም አድዋን ሊያቃልለው ቢሞክር ራሱ ይቀላል ።"

አቶ አብርሀም አለኸኝ

በቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሰንቶም ነዑስ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ ቁጥር 721/2004መሰረት የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጫራታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።ስለሆነም ከ4/05/2013ዓ.ም ጀምሮ የጫራታ ...
13/01/2021

በቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሰንቶም ነዑስ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ ቁጥር 721/2004መሰረት የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጫራታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።ስለሆነም ከ4/05/2013ዓ.ም ጀምሮ የጫራታ ሰነድ እየገዛችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

በዛሬው ዕለት በሰንቶም 01 ቀበሌ ብልፅግና ለፖርቲው አባላት የስልጠና መድረክ በማዘጋጀት ለአባላቱ ወቅቱን በሚዋጅ መልኩ የተሳካ ስልጠና ሰጥቷል።በስልጠናውም አባላቱ ለወደፊቱ ቢስተካከል ያሉ...
09/10/2020

በዛሬው ዕለት በሰንቶም 01 ቀበሌ ብልፅግና ለፖርቲው አባላት የስልጠና መድረክ በማዘጋጀት ለአባላቱ ወቅቱን በሚዋጅ መልኩ የተሳካ ስልጠና ሰጥቷል።

በስልጠናውም አባላቱ ለወደፊቱ ቢስተካከል ያሉትን እና ግልፅ ያልሆነላቸውን ጥያቄ ያነሱ ሲሆን በቀበሌ ደረጃ የሚመለሱ ጥያቄዎችን በመመለስ እንዲሁም ከላይ ምላሽ የሚያስፈልገውን ለይቶ በመያዝ የሚመለከተው አካል ምላሽ የሚሰጥበት ይሆናል ።

ስልጠናው ለወደፊቱ ቀጣይነት ቢኖረው የአባላትን አቅም እና ክህሎት የማሳደጉ ሚና ከፍተኛ መሆኑን ሰልጣኞች አንስተዋል።ስልጠናው ነገም የሚቀጥል ይሆናል ።

መንገዳችን መደመር መድረሻችን ብልፅግና!ሰንቶም 01 ቀበሌ የአባላት ስልጠና መድረክ
09/10/2020

መንገዳችን መደመር መድረሻችን ብልፅግና!
ሰንቶም 01 ቀበሌ የአባላት ስልጠና መድረክ

የቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሰንቶም 01 ቀበሌ የአባላት የስልጠና መደረክ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል።
09/10/2020

የቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሰንቶም 01 ቀበሌ የአባላት የስልጠና መደረክ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል።

05/06/2020

Ethiopia updates
ባለፉት 24 ሰዓት፡-


5,798 ሰዎች ተመረመሩ
169 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡
168ቱ ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ 1 አሜሪካዊ
111 ወንድ፡ 58 ሴት
እድሜ፡ ከ1 እስከ 78 ዓመት
:
138ቱ #ከአዲስአበባ፣ 11ዱ #ከኦሮሚያ፣ 6ቱ #ከአማራ፣ 5ቱ #ከሶማሌ ክልል፣ 4ቱ #ትግራይ፣ 4ቱ #ደቡብ፣ 1ዱ #ከሀረሪ ናቸው፡፡
:
ምን ያህሉ የጉዞ ታሪክም እንዳላቸው፣ ንክኪ እንደነበራቸውና እንዲሁም በለይቶ ማቆያ እንደነበሩ የተገለፀ ነገር የለም፡፡
:
1 የ35 ዓመት ሴት ህይወቷ አልፏል፡፡( )
አዲስ ያገገመ፡ 12 ሰው: (10 ከአማራ፣ 2 ከቤኒሻንጉል) ( #መልካም)
:
#በአጠቃላይ 262 ሰው አገግሟል
18( )
#የሟቾች ቁጥር፡ 19 ደርሷል፡፡
#ቫይረሱ ያለባቸው በጠቅላላ፡ 1,522

#ጠቅላላ፡131,368 ተመርምሮ፡ 1,805 ደርሰናል፡፡

#እንጠንቀቅ!!

የሰንቶም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ከተማው ውስጥ  የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ ነባር መንገዶችን ጠጠር የማልበስ እና አዳዲስ መንገዶችን የመክፈት ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል ።
04/06/2020

የሰንቶም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ከተማው ውስጥ የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ ነባር መንገዶችን ጠጠር የማልበስ እና አዳዲስ መንገዶችን የመክፈት ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል ።

Address

Bure

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Burie zuria woreda Sentom municipality ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ሰንቶም ማዘጋጃ ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Burie zuria woreda Sentom municipality ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ሰንቶም ማዘጋጃ ቤት:

Share