የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Boditi
  • የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት

የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት News page

ከቦዲቲ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ የሀዘን መግለጫ 😭የቦዲቲ ከተማ አስተያየት የማዘጋጃ ቤት ባለሙያ የሆኑት አቶ በላቸው ደሳለኝ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ አለም ...
07/09/2026

ከቦዲቲ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ የሀዘን መግለጫ 😭

የቦዲቲ ከተማ አስተያየት የማዘጋጃ ቤት ባለሙያ የሆኑት አቶ በላቸው ደሳለኝ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ አለም በሞት በመለያታቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል።

አቶ በላቸው ደሳለኝ በቦዲቲ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በልዩ ልዩ የስራ መስኮች ላይ በባለሞያነት ያገለገሉ ሲሆን በሥራቸውም ታታሪና ትጉህ እንዲሁም ሰው አክባሪና ቅን ሰራተኛ ነበሩ፡፡

በአቶ በላቸው የተሰማንን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡😭😭😭😭😭

Address

Boditi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share