ባህርዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበር

ባህርዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበር this page groups have the aim of meeting to support poor elders, children and to make get together celebrations on the beginning of Ethiopian new years.
(1)

11/09/2020

እንኳን ለ 2013 ዓ.ም ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

20/09/2019

እንኳን ለ 2012 ዓ.ም ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

23/07/2019

በስልክም ሆነ በአካል አግኝታችሁኝ ያናገራችሁኝ በሙሉ እያመሰገንኩኝ ለሰጣችሁን በጎ ምላሽ በማህበሩ ስም ላቅ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።በመሆኑም ለዚህ በጎ አላማ ፈቃደኛ ለሆናችሁና ለመሆን ያሰባችሁ በሙሉ በድጋሚ የማህበሩን ዋና ዋና አላማዎችን መጥቀስ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ እንደሚከተለው ይገለፃል።
ይህ ማህበር የተቋቋመው በጎ ፈቃደኛ በሆኑ ግለሰቦች ሆኖ ይህን ሐሳብ እንዳጋጣሚ አብሮ አደግ ጓደኛሞች ለበዓል ከተለያየ ቦታ መጥተን ባህር ዳር ላይ በምንገናኝበት ወቅት ዘወትር የምናስበው ጉዳይ ስለነበረ ሰምሮልን በ 2010 ዓ.ም መጨረሻ ላይ የተመሠረተ ማህበር ነው።
በዚህ መሠረት የማህበሩን ስያሜ " ባህር ዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበር " በሚል ስያሜ በመመስረት የማህበሩ ዋና ዋና አላማዎች እንደሚከተለው ይሆናል:-
1) ጧሪ እና ረዳት የሌላቸውን አዛውንቶችን /አረጋውያንን መደገፍ
2) መማር እየፈለጉ በአቅም ምክንያት ሕጻናት ተማሪዎችን ሳይቸገሩ ትምህርታቸውን እንዲማሩ ማገዝ
3) ችግረኛ ሴት ተማሪ እህቶቻችንን በንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በተለያዩ የማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት መሳተፍ ይሆናል።

በዚህ መሠረት ማህበሩ የሚጠቀምበት የባንክ አካውንት ባህር ዳር ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ማሞ ፎቅ ጎን በሚገኘው የአቢሲኒያ ባንክ የተከፈተ ሲሆን የማህበሩ አባል የሆናችሁና መሆን የምትፈልጉ በሙሉ በሚከተለው የባንክ አካውንት በስብሰባ እስኪወሰን ድረስ የምትችሉትን የገንዘብ መጠን ማስገባት ትችላላችሁ።
ማህበሩ ህጋዊ ስም አግኝቶ በራሱ ስም እስኪጠቀም ድረስ ለጊዜው በሦስት መስራች አባላት ስም የተከፈተ ሲሆን ስማቸውም :-
1-አሰፋ አድማሱ
አድራሻ ፤ ባህር ዳር ፤ የመንግስት ሰራተኛ
2-ጌትነት ኪዳኔ
አድራሻ ፤ ባህር ዳር ፤ የመንግስት ሰራተኛ
3-ሰለሞን አወቀ
አድራሻ ፤ ባህር ዳር ፤ አቢሲኒያ ባንክ............................................................................

ለአገር ውስጥ የማህበሩ አባላት :-
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
የአካውንቱ ባለቤት ስም :- አሰፋ እና ጌትነት እና ሰለሞን
የአካውንት ቁጥር :- 14590706
አቢሲኒያ ባንክ
ባህር ዳር ቅርንጫፍ...........................................................................

ከአገር ውጪ ለምትኖሩ የማህበሩ አባላት :-
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
Account Name :- Assefa and Getnet and Solomon
Account Number :- 14590706
Bank of Abyssinia
Bahir Dar Branch
SWIFT :- ABYSETAA...............................................................................

የማህበሩ አባላትና አባል ለመሆን ያሰባችሁ በሙሉ ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ካላችሁ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ኮሜንት ማድረግ ትችላላችሁ በተጨማሪም በ 0911519910 ላይ መደወል ትችላላችሁ።

22/07/2019

የዚህ የበጎ አድራጐት ማህበር በበጐ ፈቃደኛ ግለሰቦች የተመሰረተ ሆኖ አላማው ገቢና ጧሪ የሌላቸውን አዛውንቶችን ማገዝ ፤ ህጻን ተማሪዎችን መማር እየፈለጉ በአቅም ማጣት ምክንያት ትምህርታቸው እንዳይስተጓጎል ማገዝ ፤ አቅም ለሌላቸው ሴት እህቶቻችን ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ማቅረብ ዋና ዋና አላማው ሲሆን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በተለያዩ የማህበራዊ ጉዳዮች ላይም ይሳተፋል።

19/01/2019

ለባህር ዳር አብሮ አደግ በጎ ማህበራት በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

19/01/2019

ውድ የባህር ዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበር አባላት በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

ለባህር ዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበራት በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ።
06/01/2019

ለባህር ዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበራት በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ።

13/10/2018

ለባህር ዳር አብሮ አደግ የበጎ አድራጎት ማህበራት አባላት፤

በመጀመሪያ የባህር ዳር አብሮ አደግ የበጎ አድራጎት የማህበሩ መስራች በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ማህበሩ ያሰበበትን ግብ እንዲመታ የተቻላችሁን ጥረት እንድታደርጉ እያሳሰብን "አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለአምሳ ሰው ግን ጌጡ" ይባላልና እኛም አንድ በመሆን በሂወት ስንኖር መልካም ስራ በመስራት በጎነትን እናትርፍ እንላለን፡፡

ውድ የባህር ዳር አብሮ አደግ የበጎ አድራጎት ማህበራት መስራች አባላት በሙሉ የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች መሆኑን እያሳወኩኝ ስማችሁ በዝርዝሩ ያልተጠቀሳችሁ ካላችሁ እና ማህበሩን መቀላቀል የምትፈልጉ ካላችሁ በሞባይል ቁጥር 0911519910 ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በቀጣይ በየወሩ ምን ያህል ክፍያ እንደምትከፍሉ የምንገልፅ ሲሆን መዋጮውም በጥቅምት ወር የሚጀምር መሆኑንም ማሳወቅ እንወዳለን፤

ስማችሁ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ሳታውቁ የተካተታችሁ እና በዝህ ማህበር መቀጠል አልችልም የምትሉ ካላችሁ በሞባይል ቁጥር 0911519910 ማሳወቅ የምትችሉ እና ከማህበሩ መውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁ ሙሉ ስም ተ.ቁ ሙሉ ስም
1-አሰፋ አድማሱ 64-አቸነፍ አንማው
2-ሰለሞን አወቀ 65-ተገኘ
3-ጌትነት መከነን 66-መርከብ ጋሹ
4-ወሰኑ ማናዬ 67-ወንዱ ዘለቀ
5-ታገል ማናዬ 68-አብርሀም ግርማ
6-እታገኘሁ ማናዬ 69-አያና ወርቁ
7-ጌታቸው ኪዳኔ 70-ቴዎድሮስ ጌታቸው
8-ዋለልኝ ኪዳኔ 71-ቴዎድሮስ ታደሰ
9-ዶ/ር አቸነፍ ኪዳኔ 72-ለአለም ጥላሁን
10-አንተነህ ወርቁ 73-መሰረት በቀለ
11-ይሁኔ ይታየው 74-ሀብታሙ (የባዩሽ ልጅ)
12-እያዩ አለባቸው 75-ላቀ ደሴ
13-ወርቁ አለባቸው 76-አሻግሬ ታፈረ
14-ይሁን አለሙ 77-ፋኑኤል መላኩ
15-ሂሩት ዘላለም 78-ጌትነት እምቢአለ
16-ቴዎድሮስ አንዱአለም 79-ወርቅነሽ መጅኑ
17-ሰለሞን ስዩም 80-ብዙዬ ማሞ
18-በፈቃዱ አሰፋ 81-እመቤት ሽፈራው
19-ሙሉዓለም ማናዬ 82-ሓይሌ ቁሜ
20-ሙሉወርቅ አምሣሉ 83-ሰዋረግ
21-ሰለሞን አምሣሉ 84-አስቴር መብራቱ
22-ዳዊት አምሣሉ 85-ዳንኤል መብራቱ
23-አለምነው አድማሱ 86-ዳዊት መብራቱ
24-ጸጋዬ አድማሱ 87-መሰረት ስዩም
25-ሰላማዊት ካሣ 88-እውነቱ ሞላ
26-ፈንታነሽ ካሣ 89-አዱኛ ምስክር
27-መሃመድ ሰይድ 90-ማስረሻ ፀጋዬ
28-ጌጡ ስዩም 91-ይሳቅ አለማየሁ
29-እያዩ ሙጨ 92-ትግስት አለማየሁ
30-ቸርነት ይበልጣል 93-ስማቸው ዳምጤ
31-ደረጀ አሰፋ 94-ስማቸው አለባቸው
32-አሰፋ ምስግና 95-ንጉሴ ምትኩ
33-አድሃኖም ምስገና 96-አለማየሁ ጣሰው
34-መሃሪ ገብረማሪያም 97-ፍሬ ጣሰው
35-ተዋቸው ደርሶ 98-ሓይለየሱስ ልየው
36-ዳኛቸው ደርሶ 99-ወንድሙ ደሳለኝ
37-ዳዊት አድማሱ 100-ከድር መሀመድ
38-ጌታቸው አስማማው 101-ኢሳ አብደላ
39-ቴዎድሮስ አስማማው 102-ማስተዋል ቦጋለ
40-አብርሃም ሲሣይ 103-መቅደስ አበበ
41-ሣሙኤል አስማማው 104-የኔነሽ ከሃሊው
42-አንዱአምላክ አስራት 105-ብርሃኑ አበባው
43-ጋሻው አበራ 106-ሀብታሙ አብርሃም
44-መላኩ አበራ 107-አዲሱ ገ/መስቀል
45-ባምላኩ ደመም 108-እመዬ ዳምቴ
46-ንጉሴ አባይ 109-ትእግስት (ዱቤ)
47-ሰለሞን አማረ 110-ደሴ ቁሜ
48-ካሣነሽ አለባቸው 111-ሀይሌ ገ/ህይወት
49-ተሾመ ውዱ 112-ፍሬዘር ይታየው
50-ተሾመ የኋላ 113-እስቲበል መላኩ
51-ግርማ ገ/መስቀል 114-መካ መሃመድ
52-መላኩ በቀለ 115-ማሩ መሐመድ
53-ሜላት ውዱ 116-ይልቃል ባዩ
54-ተመስገን ዘላለም 117-ደረጀ ሲሳይ
55-ቴዎድሮስ ስዩም 118-
56-ኃይለየሱስ ስዩም 119-እድሜ ይግዛው
57-አብራራው ገላው 120-አበለ ግርማ
58-አበባ ኪዳኔ 121-ደጀኔ አዘዘው
59-አስካል ይግዛው 122-ይታይሽ (የፋሲሌ እህት)
60-ፈሰሴ 123-ጌጡ ጋሻው
61-አበበ ይግዛው 124-አባይ ፈለቀ
62-ሰለሞን አዳሙ 125-ጌጡ ምናለ
63-ገናናው አለምነው 126-አዲሱ ምናለ

13/10/2018

ለባህር ዳር አብሮ አደግ የበጎ አድራጎት ማህበራት አባላት፤

በመጀመሪያ የባህር ዳር አብሮ አደግ የበጎ አድራጎት የማህበሩ መስራች በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ማህበሩ ያሰበበትን ግብ እንዲመታ የተቻላችሁን ጥረት እንድታደርጉ እያሳሰብን "አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለአምሳ ሰው ግን ጌጡ" ይባላልና እኛም አንድ በመሆን በሂወት ስንኖር መልካም ስራ በመስራት በጎነትን እናትርፍ እንላለን፡፡

ውድ የባህር ዳር አብሮ አደግ የበጎ አድራጎት ማህበራት መስራች አባላት በሙሉ የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች መሆኑን እያሳወኩኝ ስማችሁ በዝርዝሩ ያልተጠቀሳችሁ ካላችሁ እና ማህበሩን መቀላቀል የምትፈልጉ ካላችሁ በሞባይል ቁጥር 0911519910 ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በቀጣይ በየወሩ ምን ያህል ክፍያ እንደምትከፍሉ የምንገልፅ ሲሆን መዋጮውም በጥቅምት ወር የሚጀምር መሆኑንም ማሳወቅ እንወዳለን፤

ስማችሁ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ሳታውቁ የተካተታችሁ እና በዝህ ማህበር መቀጠል አልችልም የምትሉ ካላችሁ በሞባይል ቁጥር 0911519910 ማሳወቅ የምትችሉ እና ከማህበሩ መውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁ ሙሉ ስም ተ.ቁ ሙሉ ስም
1-አሰፋ አድማሱ 64-አቸነፍ አንማው
2-ሰለሞን አወቀ 65-ተገኘ
3-ጌትነት መከነን 66-መርከብ ጋሹ
4-ወሰኑ ማናዬ 67-ወንዱ ዘለቀ
5-ታገል ማናዬ 68-አብርሀም ግርማ
6-እታገኘሁ ማናዬ 69-አያና ወርቁ
7-ጌታቸው ኪዳኔ 70-ቴዎድሮስ ጌታቸው
8-ዋለልኝ ኪዳኔ 71-ቴዎድሮስ ታደሰ
9-ዶ/ር አቸነፍ ኪዳኔ 72-ለአለም ጥላሁን
10-አንተነህ ወርቁ 73-መሰረት በቀለ
11-ይሁኔ ይታየው 74-ሀብታሙ (የባዩሽ ልጅ)
12-እያዩ አለባቸው 75-ላቀ ደሴ
13-ወርቁ አለባቸው 76-አሻግሬ ታፈረ
14-ይሁን አለሙ 77-ፋኑኤል መላኩ
15-ሂሩት ዘላለም 78-ጌትነት እምቢአለ
16-ቴዎድሮስ አንዱአለም 79-ወርቅነሽ መጅኑ
17-ሰለሞን ስዩም 80-ብዙዬ ማሞ
18-በፈቃዱ አሰፋ 81-እመቤት ሽፈራው
19-ሙሉዓለም ማናዬ 82-ሓይሌ ቁሜ
20-ሙሉወርቅ አምሣሉ 83-ሰዋረግ
21-ሰለሞን አምሣሉ 84-አስቴር መብራቱ
22-ዳዊት አምሣሉ 85-ዳንኤል መብራቱ
23-አለምነው አድማሱ 86-ዳዊት መብራቱ
24-ጸጋዬ አድማሱ 87-መሰረት ስዩም
25-ሰላማዊት ካሣ 88-እውነቱ ሞላ
26-ፈንታነሽ ካሣ 89-አዱኛ ምስክር
27-መሃመድ ሰይድ 90-ማስረሻ ፀጋዬ
28-ጌጡ ስዩም 91-ይሳቅ አለማየሁ
29-እያዩ ሙጨ 92-ትግስት አለማየሁ
30-ቸርነት ይበልጣል 93-ስማቸው ዳምጤ
31-ደረጀ አሰፋ 94-ስማቸው አለባቸው
32-አሰፋ ምስግና 95-ንጉሴ ምትኩ
33-አድሃኖም ምስገና 96-አለማየሁ ጣሰው
34-መሃሪ ገብረማሪያም 97-ፍሬ ጣሰው
35-ተዋቸው ደርሶ 98-ሓይለየሱስ ልየው
36-ዳኛቸው ደርሶ 99-ወንድሙ ደሳለኝ
37-ዳዊት አድማሱ 100-ከድር መሀመድ
38-ጌታቸው አስማማው 101-ኢሳ አብደላ
39-ቴዎድሮስ አስማማው 102-ማስተዋል ቦጋለ
40-አብርሃም ሲሣይ 103-መቅደስ አበበ
41-ሣሙኤል አስማማው 104-የኔነሽ ከሃሊው
42-አንዱአምላክ አስራት 105-ብርሃኑ አበባው
43-ጋሻው አበራ 106-ሀብታሙ አብርሃም
44-መላኩ አበራ 107-አዲሱ ገ/መስቀል
45-ባምላኩ ደመም 108-እመዬ ዳምቴ
46-ንጉሴ አባይ 109-ትእግስት (ዱቤ)
47-ሰለሞን አማረ 110-ደሴ ቁሜ
48-ካሣነሽ አለባቸው 111-ሀይሌ ገ/ህይወት
49-ተሾመ ውዱ 112-ፍሬዘር ይታየው
50-ተሾመ የኋላ 113-እስቲበል መላኩ
51-ግርማ ገ/መስቀል 114-መካ መሃመድ
52-መላኩ በቀለ 115-ማሩ መሐመድ
53-ሜላት ውዱ 116-ይልቃል ባዩ
54-ተመስገን ዘላለም 117-ደረጀ ሲሳይ
55-ቴዎድሮስ ስዩም 118-
56-ኃይለየሱስ ስዩም 119-እድሜ ይግዛው
57-አብራራው ገላው 120-አበለ ግርማ
58-አበባ ኪዳኔ 121-ደጀኔ አዘዘው
59-አስካል ይግዛው 122-ይታይሽ (የፋሲሌ እህት)
60-ፈሰሴ 123-ጌጡ ጋሻው
61-አበበ ይግዛው 124-አባይ ፈለቀ
62-ሰለሞን አዳሙ 125-ጌጡ ምናለ
63-ገናናው አለምነው 126-አዲሱ ምናለ
127-ምንይችል ባህሩ

Address

Bahir Dar

Telephone

+251911519910

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባህርዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ባህርዳር አብሮ አደግ በጎ አድራጎት ማህበር:

Share

Category