Amhara Water and Energy Bureau

Amhara Water and Energy Bureau The bureau established to provide potable water & energy sustainably to the people of Amhara region.

ድምፅ የመስጠት ሂደት ሊቋረጥ ወይም ሊቆም አይችልም!
31/05/2026

ድምፅ የመስጠት ሂደት ሊቋረጥ ወይም ሊቆም አይችልም!

31/05/2026

ነገ ዋናው ነው

31/05/2026

በምርጫ ጣቢያ እነዚህ ከእጅዎት እንዳይለዩዎት

31/05/2026

የድምፅ አሰጣጡ መቼ ተጀምሮ መቼ ይጠናቀቃል

31/05/2026

ነገ እነዚህን በምርጫ ጣቢያዎች አቅራቢያም ሆነ ውስጥ ይዞ መገኘትምም መፈጸምም በጥብቅ የተከለከለ ነው።

31/05/2026

ድምጽውዎ እንዳይበላሸ ማድረግ ያለብዎትን ጥንቃቄ እነሆ

31/05/2026

ኢትዮጵያ ነገዋን ነገ ትመርጣለች!!

ድምፅ የተሰጠባቸውን ወረቀቶች ዋጋ አልባ የሚያደርጓችው ምክንያቶች የትኞቹ ናቸው?
31/05/2026

ድምፅ የተሰጠባቸውን ወረቀቶች ዋጋ አልባ የሚያደርጓችው ምክንያቶች የትኞቹ ናቸው?

ከ7100 በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ግቡኝት ተካሄደ።በሰሜን ጎንደር በበየዳ ወረዳ በባሻየ ቀበሌ ደብረገነት  ከተማን 7119 የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ የ...
30/05/2026

ከ7100 በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ግቡኝት ተካሄደ።

በሰሜን ጎንደር በበየዳ ወረዳ በባሻየ ቀበሌ ደብረገነት ከተማን 7119 የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለከተማውና ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ በጉብኝቱ ምልከታ ተካሂዷል።

በጉብኝቱ የዞን ምድብተኛ አመራሮችና የወረዳው አመራሮች እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ተሳትፈዋል።

አቶ አስማማው ሀብቴ እንደገለጹት አመልድ ኢትዮጵያ በያዛቸው ቀበሌዎች የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ችግርፈች በማድረግና በጥራት በመስራት የወረዳችን ህዝብ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን ገልጸው የተሰራውን ግንባታ በአግባቡ በመያዝ እረጅም ጊዜ እንዲያገለግል የማድረግ ስራ ከቀበሌው ህዝብ የሚጠበቅ ተግባር መሆኑንን አስገንዝበዋል።

ሌላው የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸጋው ብርሃን እንደገለጹት የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ የደብረገነትን ህዝብ ጥያቄ የመለሰ መሆኑን ገልጸው አመልድ ኢትጵያን እያመሰገን የንጹህ መጠጥ ውሃውን በእንክብካቤ በመያዝ ተጠቃሚነታችን ማረጋገጥ ሀብቱ የኔነው ብሎ በአግባቡ መያዝ እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል።

ከUSA_OHA በተገኘ ገንዘብ በአመልድ ኢትዮጵያ ፈጻሚነት የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ መሆኑን በመግለጽ ከ7119 ሽበላይ የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ እንደሚያደረግ የቀበሌው ስራአስኪያጅ አቶ አብተው አዲሱ አብራርተዋል።

የበየዳ ወረዳ ውሃ ፅ\ቤት ባለሙያ የሆኑት አቶ ሸጋው ብረሃን
የአካባቢው ማህበረሰብ የውሃ እጥረት መፈታቱ እንዳስደሰታቸው ገልጸው ድርጅቱን አመልድ ኢትዮጵያን በማመስገን የንፅህ መጠጥ ውሃው ግንባታ ዘላቂ አገልግሎት እንዲኖረው ህዝቡ መጠበቅና መንከባከብ እንዳለበት እና የኔ ባይነት ሰሜት ኑሮት በአግባቡ መያዝና መጠቀም አለባቸው ብለዋል።

በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን አቸፈር ወረዳ በአብክመ ውኃና ኢነርጂ በSNV ትብብር ተሠርቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለ ምንጭ በመስመር።
30/05/2026

በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን አቸፈር ወረዳ በአብክመ ውኃና ኢነርጂ በSNV ትብብር ተሠርቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለ ምንጭ በመስመር።

Address

Poly Peda Street
Bahir Dar
088

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Telephone

+251582201704

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Water and Energy Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Amhara Water and Energy Bureau:

Share