Bahir Dar Fisheries and Other Aquatic Life Research Centre

Bahir Dar Fisheries and Other Aquatic Life Research Centre Welcome to Bahir Dar Fishery and Other Aquatic Life Research Center.

The Center is dedicated to generating, adapting, and promoting various fishery-related research technologies aimed at improving the living conditions of the local community.

Demonstration of Fresh Azolla as a supplementary fish fees around Bahir Dar.
09/01/2026

Demonstration of Fresh Azolla as a supplementary fish fees around Bahir Dar.

24/12/2025
21/11/2025
06/10/2025
ለህዝበ-ክርስትያኑ በሙሉ፦እንኳን ለብርሃነ-መሥቀሉ በሠላም አደረሣችሁ።
27/09/2025

ለህዝበ-ክርስትያኑ በሙሉ፦
እንኳን ለብርሃነ-መሥቀሉ በሠላም አደረሣችሁ።

One of our key stakeholder Amhara Livestock and Fisheries Resources Development Office has been awarded as the 3rd best ...
26/09/2025

One of our key stakeholder Amhara Livestock and Fisheries Resources Development Office has been awarded as the 3rd best performing office in the region. Congratulations!🙏

እንኳን ደስ አላችሁ

የአማራ ክልል የ2017 በጀት አመት አፈፃፀም የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ቢሮ የሶስተኛ ደረጃ በመያዝ የምስጋና ምስክር ወረቀት ተበርክቷለታል ። ይህ ውጤት እንዲመጣ በየደረጃው የድርሻችሁን የተወጣችሁ ከቀበሌ እስከ ክልል ያላችሁ አመራሮች ባለሙያዎች ለማመሰገን እወዳለን።

የነብስ አድን ጥሪ‎“የደከመውን አላጸናችሁትም፣  #የታመመውንም  #አላከማችሁትም ...  " — ሕዝቅኤል 34፥4 ከመባል እንድን ዘንድ***************ሠላም የግሩፑ ተከታዮች፣ የተቋማች...
13/09/2025

የነብስ አድን ጥሪ
‎“የደከመውን አላጸናችሁትም፣ #የታመመውንም #አላከማችሁትም ... " — ሕዝቅኤል 34፥4 ከመባል እንድን ዘንድ
***************
ሠላም የግሩፑ ተከታዮች፣ የተቋማችን ሠራተኞች፣ እና #ድጋፍ ማድረግ ለምትችሉ በሙሉ፦
****
የማዕከላችን የሆኑት አቶ በስኳር ሕመም ምክንያት ስራ በማቆማቸው ምክንያት በሣምንት ሁለቴ በማድረግ ላይ ይገኛል።
ይህም በሣምንት 12,000 ብር ያስወጣዋል። ይህን ሣምንታዊ ወጭ መሸፈን ከአቅሙ በላይ ሆኖበታል።
***
እንደ #ማዕከል እና የስራ ባልደረባ የቻልነውን ያህል በተናጠል ስንደግፍ ብንቆይም፦ ህመሙ እየጠነከረ በመምጣቱ እና #የተመራማሪያችን የአቶ መሀመድ ዑመር እየተዳከመ በመምጣቱ ሁኔታ ላይ ይገኛል።
ስለሆነም ነግ በእኔ ነውና ሁሉም ሰው የቻለውን ያህል #ይደግፍ ዘንድ እዚህ ላይ ለጥፈናል።

***
ለምታደርጉለት ድጋፍ ሁሉ ፈጣሪ ይስጥልን!🙏🙏🙏
በወጣው ይተካልን! 🙏🙏
የእናንተን ጤናም ፈጣሪ ይጠብቅ።🙏🙏🙏

‎‎Dear BFALRC Staff and Key Stakeholders,‎ ! 🌿🐟‎Thank you for your  ,   and    of the past year (2017 E.C.).🙏🙏🙏❤💖‎✍️ Tog...
10/09/2025


‎Dear BFALRC Staff and Key Stakeholders,
‎ ! 🌿🐟
‎Thank you for your , and of the past year (2017 E.C.).🙏🙏🙏❤💖
‎✍️ Together, let’s make the a year of greater achievements, , and success for our center and the communities we serve.
‎👏👏👏👏
‎Wishing you all peace, success and happiness in the new year (2018E.C.).
‎🙏🙏🙏🙏🙏

የባህር ዳር ዓሣና ሌሎች የውኃ ውስጥ ህይወት ምርምር ማዕከል ******ዛሬ ጷጉሜ 03, 2017 ዓ.ም በ2018 በጀት ዓመት   ማለትም፦   ፣ ማስተዋወቅ፣   እና ስርጭት፣   እና   ስራዎ...
08/09/2025

የባህር ዳር ዓሣና ሌሎች የውኃ ውስጥ ህይወት ምርምር ማዕከል
******
ዛሬ ጷጉሜ 03, 2017 ዓ.ም በ2018 በጀት ዓመት ማለትም፦ ፣ ማስተዋወቅ፣ እና ስርጭት፣ እና ስራዎች ዙሪያ ከማዕከሉ ሰራተኞች ጋር ውይይት አድርገናል።
#መክረናል! የጋራ አቅጣጫዎችንም አስቀምጠናል።

Address

Bahir Dar
794

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251582200899

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Fisheries and Other Aquatic Life Research Centre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bahir Dar Fisheries and Other Aquatic Life Research Centre:

Share