Andassa livestock research center - ALRC

Andassa livestock research center - ALRC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Andassa livestock research center - ALRC, Government Organization, Bahir Dar.

Andassa Livestock Research Center (ALRC), formerly known as Andassa ranch and fogera cattle multiplication center was established in 1964 by the Ministry of Agriculture, USA point-four project with the objective of conservation and multiplication of Foger

20/02/2026
17/12/2025
21/08/2025

የመስሪያቤታችን ባልደረባ አቶ ወንድሜነህ መኮንን ድንገተኛ ህልፈት አስመልክቶ በዛሬው እለት 15/12/2017 ዓ.ም በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አዳራሽ ቤተሰቦቹ በተገኙበት የመታሰቢያ ስርዓት ተከናውኖል። እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን ለወዳጆቹ እና ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን። እናመሰግናለን።

congratulation to Dr.Tadel Amare
27/02/2023

congratulation to Dr.Tadel Amare

ለርጅም ዓመት ማዕከላችንን በተመራማሪነት ያገለገሉ አቶ ይህዓለም ደነቀው ከረዥም ጊዜ የባህር ማዶ ቆይታ በሁዋላ  ወደ ሀገራቸው መጥተው በዓልን ከቤተሰቦቻቸው ጋር እያሳለፉ ይገኛሉ። እኛም እ...
07/01/2023

ለርጅም ዓመት ማዕከላችንን በተመራማሪነት ያገለገሉ አቶ ይህዓለም ደነቀው ከረዥም ጊዜ የባህር ማዶ ቆይታ በሁዋላ ወደ ሀገራቸው መጥተው በዓልን ከቤተሰቦቻቸው ጋር እያሳለፉ ይገኛሉ። እኛም እንኳን በሰላም ወደ ሀገራቹህ መጣቹህ እያልን ቆይታቹህ ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን ከልብ እንመኝላቸዋለን።

04/01/2023

ምርምር ማዕከላችን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሮቢት ባታ ቀበሌ በወተት ሀብት ልማት ስራ ከአጋር አካላት ጋር ተቀናጀተን የሰራነውን ስራ በቪዲዮ ተጋበዙልን።

Address

Bahir Dar
27

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andassa livestock research center - ALRC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share