Bahir Dar City Administration Cooprative Office

Bahir Dar City Administration Cooprative Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahir Dar City Administration Cooprative Office, Government Organization, Amhara, Bahir Dar.

13/07/2023

ለባህርዳር ነዋሪዎች በሙሉ፦

በ2014 ዓ.ም በጎደለ ማህበር እናስገባለን በሚል በርካታ ሰወችን ሲያጭበረብሩ የነበሩ ደላሎች እንደነበሩ ይታወቃል።

በአሁኑ ሰዐት እግድ ባልተነሳበት ሁኔታ በፀጥታ መዋቅርም ሆነ በሲቪል ማህበረሰብ ስም እናደራጃለን በሚል፣ የኃላፊው ቤተሠብ፣ ወንድም፣ ጓደኛ ነኝ፣ አውቀዋለሁ፣ በሚልና ከጽፈት ቤቱ ሙያተኞች ጋር እግባባለሁ በማለት ህዝብን ገንዘብ ያለአግባብ ለመቀበል የሚንቀሳቀሱ ደላሎች መኖራቸዉን ጥቆማ ደርሶናል።

ስለሆነም መኖሪያ ቤት ፈላጊው ህዝብ እግድ ተነስቶ የህብረት ስራ ተቋሙ የማደራጀት ሥራ መጀመሩን በማሥታወቂያ እስኪገልጥ ህዝቡ ራሱን ከሌቦች እና አጭበርባሪዎች፤ ነጣቂዎች እንዲጠብቅ እያሳሰብኩ አስመሣይ ነጣቂዎች ሲገጥሟችሁ በአካባቢዉ ላሉ የፀጥታ አካላት ጥቆማ እንድትሠጡ ትብብራችሁን እንጠይቃለን።

Address

Amhara
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar City Administration Cooprative Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share