27/05/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣
እንኳን ለ1447ኛው ዓ.ሂ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️
በዓሉ "የሰላም፣የደስታ፣ የፍቅር፣ የእርስበርስ መረዳዳት፣ የመደጋገፍ፣ ደግነት የሚበዛበት፣የአላህ በረከት የሚትረፈረፍበት በዓል ይሁንላችሁ"።
በዚህ ታላቅ በዓል ሕዝበ ሙስሊሙ ካለው ለሌለው በማካፈል የወንድማማችነትና እህትማማችነት፣ የእርስበርስ መተሳሰብና የመደጋገፍ እሴቶችን አብዝቶ በተግባር የሚያሳይበት የፍቅርና የርህራሄ በዓል እንዲሆን የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ይመኛል!
ኢድ_ሙባረክ!