17/10/2025
ዛሬ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ አስተዳደር ሥራ፣ አሰሪና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በአንደኛ ሩብ ዓመት የተሰሩ አጠቃላይ ስራዎችን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሥራ፣ አሰሪና ሰራተኞች መምሪያ ከመጡ የኢንስፔክሽን ቡድን አባላት ጋር በመሆን በአንደኛ ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎችን ዕቅድ ክንውን ለሁለት ቀናት እየተደረገ የነበረው የግምገማ መድረክ ዛሬ በስኬት ተጠናቋል።
ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም
ቱላ