Haweela Tuulate Sinu Quchumi Loosu Loosasinetenna Tekinolojete Bo/Mine

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Haweela Tuulate Sinu Quchumi Loosu Loosasinetenna Tekinolojete Bo/Mine

Haweela Tuulate Sinu Quchumi Loosu Loosasinetenna Tekinolojete Bo/Mine Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haweela Tuulate Sinu Quchumi Loosu Loosasinetenna Tekinolojete Bo/Mine, Government Organization, Haweela Tuula, Awassa.

Haweela Tuulate Sinu Quchumi Loosu, Loosaasinetenna Tekinoloojete Bo/Mine
የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ስራ፣ አሰሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት
Hawella Tulla Sub-City Job, Employer and Technology Office

ዛሬ በቀን 25/12/2018ዓ.ም ሀ/ቱ/ክ/ከ/ሥራ/አሠ/ተክ/ጽ/ቤት በግብርና የተደራጁ 7-ማህበራትን ገምግሞ ለእስትርንግ ኮምተ አስተላለፈ:-የሰባቱንም ማህበራት ፋይላቸውን እንድገመግም ለተክ...
31/08/2026

ዛሬ በቀን 25/12/2018ዓ.ም ሀ/ቱ/ክ/ከ/ሥራ/አሠ/ተክ/ጽ/ቤት በግብርና የተደራጁ 7-ማህበራትን ገምግሞ ለእስትርንግ ኮምተ አስተላለፈ:-

የሰባቱንም ማህበራት ፋይላቸውን እንድገመግም ለተክንክ ኮምተ ያቀረቡት የጽ/ቤቱ ኃላፍ አቶ ደጃሱ ጃጃ ስሆን ሰባቱም ማህበራት በግብርና ዘርፍ እና በሶስት መስክ ማለትም:-
*በንብ እርባታ
*አትክልት ልማት እና
*አንድ ቀን ጫጩት
ስሆን አጠቃላይ ስራ ፈላግ ወጣቶች ብዛትም ወ=32 ሴ=9 ድ=41 ነው።

እነኝህ ወጣቶች ወደ ሥራ ለማስገባት ድጋፍ ያደረገው ሀዋሳ ዮንቬርስት ማህበረሰብ ድጋፍ በኩል መሆኑን አቶ ደጃሱ ገልጿል።

ተክንክ ኮምተም እያንዳንዱን ማህበር ከፈተሸ ቦሃላ አስተያየት ሰጥቶ ለእስትርንግ ኮምቴ አስተላልፏል
እነኝህ ወጣቶች ቶሎ በእስትርንግ ጸድቆ ወደ ስራ እንደምገቡ ተስፋ እንደሚያደርጉ አቶ ደጃሱ ገልጿል።

25/07/2026
የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ሥራ ሠራተኛና ተክኖሎጅ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ ፈላጊዎች ልየታና ምዝገባ ላይ የምክክርና ስምርት የመስጠት መድረክ ዛሬ አካሄደ።================...
24/07/2026

የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ሥራ ሠራተኛና ተክኖሎጅ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ ፈላጊዎች ልየታና ምዝገባ ላይ የምክክርና ስምርት የመስጠት መድረክ ዛሬ አካሄደ።
====================================
የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሥራ፣ አሠሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ ፈላጊዎች ልየታና ምዝገባ፣ እና የቀጣይ የሥራ ዓመትን አስመልክቶ ከመምርያ የመጡ እንስፔክሽን ቲም ጋር የውይይትና ሰምርት የመሰጠት መድረክ በዛሬው ዕለት አካህዷል።

በውይይቱ ላይ የተገኙት የመምርያ እንስፔክሽን ቲም፣ የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሥራ አሠሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ማናጅመንት፣ሠራተኞች፣የ12ቀበሌያት ሥራ ዕድል ፈጠራ ባለሙያዎች ናቸው።

መድረኩን የመሩት የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ሥራ፣ አሠሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደጃሱ ጃጃ ሰሆን በ2019 በጀት ዓመት ልየታን አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራርያ በመስጠት አምና የተዬ የልየታ ችግር በዝህ ዓመት መደገም የለበትም ብለዋል።አጣርተን የተጣራ ልየታ ካደረግን ጥሩ ሥራ እድል መፍጠር እንችላለን ብለዋል።ሥራ ዕድልን ለመፍጠር እንደ ክ/ማችን ብዙ ፀጋ ስላለን ፀጋወቻችንን ከወድሁ ለይተን ማወቅ አለብን ብሏል።

አክለውም የመምራው ሱፔርቪዢን አስተባባር ሀብታሙ መንግስቱ እንዳሉት ሥራ ያጣ ወጣት ተስፋ የሚያድርገው እኛን ስለሆነ ጥራት ያለውን ልየታ ማድረግ የሁላችን ግደታ መሆን አለበት ብለዋል።

የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ሥራ፣ አሠሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ም/ኃላፊ እና ስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ኃላፍ አቶ ዳግም ገረቻ ከእንግድህ የሚንሰራው ስራ የውሸት እና የቁጥር ጫወታ ሳይሆን በትክክል የተሰራውን(Tangible) መሆን አለበት ብሏል።

በውይይቱ ላይ የተለያዩ ሃሳቦች ከባለሙያወች ተነስቶ ሰፋ ያለ ማብራርያ ከተሰጠ ቦሃላ ለ12ቱም ቀቤለያት የልየታ-ምዝገባ ስምርት በመስጠት መድረኩ ተቋጭቷል።
============
!!

ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥራ አሰሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት በቀጣይ አመት ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰራ ገለፁ  ይህንን የገለፁት  በ2018 በጀት አመት...
23/07/2026

ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥራ አሰሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት በቀጣይ አመት ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰራ ገለፁ

ይህንን የገለፁት በ2018 በጀት አመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና በ2019 በጀት አመት ዕቅድ ዙሪያ ከሚመለከተው ባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ ባካሄዱበት ላይ ነው።

በዚህ መድረክ ላይ የተገኙት የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ሥራ አሰሪና ሠራተኛ መምሪያ ሃላፊ አቶ ሽታ ኤብሶ በበኩላቸው ባለፉት አመት ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከመፍጠር አንፃር የተሻለ ሥራ የተሰራ ቢሆንም በቀጣይ የልየታ ሥራ ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ ብዙ ሥራ መኖሩን አንስቷል።

ይህ ስራ በተቀናጀ መልኩ ካልተሰራ ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር ውጤታማ ለመሆን አደጋች ነው ያሉት አቶ ሽታ እስከ ታች የተቀናጀ አሠራር በመዘርጋት ውጤታማ ለመሆን ትኩረት ማድረግ አስፈላጊ ነው ብለዋል።

የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ቅ/ጽቤት ሃላፊ አቶ ዶክቴር ዶርስሶ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት ሲሆን፤ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ለመፍጠር የተቋሙ ብቻ ሳይሆን ሁሉ በተቀናጀ መልኩ የሚተገብር ተግባር መሆኑን ተናግረዋል።

በ2018 ዓ.ም በሥራ ዕድል ከመፍጠር አንፃር የነበረው ጠንካራና ደካማ ተግባራትን በመለየት በቀጣይ የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዘገብ ከወዲሁ በቂ ቅድመ ዝግጅት ትልቅ ፋይዳ የሚፈጥር ንቅናቄ ነው ብለዋል።

በክፍለ ከተማዋ 2018 በጀት አመት ለወጣቶች ሥራ ዕድል መፍጠርና ገንዘብ ከማበደርና ብድር አመላለስ እንፃር የተሻለ ሥራ መሰራቱንና የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ሥራ አሠሪና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዳቻሶ ጃጃ ተናግረዋል ።

በክፍለ ከተማ ደረጃ እበቀጣይ አመት በተለይ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ከመፍጠር አንፃር የታዩ ጉድለቶች መኖሩን ያነሱት አቶ ዳቻሶ፥በቀጣይ የተሻለ ሥራ በመስራት የተሻለ ውጤት ለማስመዘገብ ከሚመለከተው ባለድርሻ አካላት ጋር መወያየት ሥራው የተሳለጠ ለማድረግ ይረዳል ብለዋል።

በዚህ መድረክ ላይ የሐዋሳ ከተማ ሥራ አሰሪና ሠራተኛ መምሪያ ሃላፊ ጨምሮ የክፍለ ከተማ አመራሮች፤የቀበሌ አስተዳደሪዎች፣የቀበሌ ፓይለት አመራሮችና ሌሎች የዚህ ተቋም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን፤ከተሳታፊዎቹ የተለያዩ አስተያየት በመስጠት አስፈላጊ ምላሽ ተሰጥቶ ለቀጣይ ለሚሰሩ ሥራዎች ውል ተፈራርመዋል።

20/07/2026
Weddellaho Loosu Kaayyo Kalaqa Duuchunku Ane Hajooti Yee Loosa Noosita Xawinsi****************Hawaasa, Maaja 13, 2018 We...
20/07/2026

Weddellaho Loosu Kaayyo Kalaqa Duuchunku Ane Hajooti Yee Loosa Noosita Xawinsi
****************

Hawaasa, Maaja 13, 2018 Weddellaho loosu kaayyo kalaqa duuchunku ane hajooti yee loosa noosita xawinsoonni.

Hawasi Quchumi Gashshooti Loosu Loosiisi'raanotenna Loosasinete Biddishshi 2018 baajeette diri loosu gumulo keenonna 2019 loosu mixo aana hasawa assino.

Battalate leellinohu Hawaasi Quchumi Jireenyu Paarte Sinu Borro Mini Sooreessi kalaa Maradooni Zeleqqehu lowo weddelli looso hasidhe Hawaasi Quchuma e'annohura weddellaho ikkanno looso qinneessate quchumu gashshooti noo injo baala weddellaho qixxeessate loosanni noota xawisino.

Quchumaho loonsonni latisjshi xaa yannara turizimete kiiro ledanni nooha ikkasinni konni ragaannino looso hasidhano weddelli tenne ledo amadante daggano loosu kaayyo horonsidhano assate hajo la'ano bissa ledo qinaambe loonsanni hee'noonnita kalaa Maradoon buuxisino.

Wedellaho loosu kaayyo kalaqa duuchunku ane hajooti yee loosa noosino yiino.

Hawassi Quchumi Gashooti Loosu Loosiisi'raanotenna Loosasinete Biddishshi Soreessi Kalaa Sh*ttayye Eebbisohu wedellunniwa noo laoshshu mitiimma tirate tiiu qajeelsha aate asinooni loosinni lowo soorro dagginota kulino.

2019 baajeettete dirira 26 kume ale ikkitanno wedellira quchumu deerrinni loosu kaayyo kalaqate mixo amade loosanni noota Kalaa Sh*ttayye Eebbisohu coyi'rino

10/07/2026
02/07/2026

2020 ላይ ኢትዮጽያን ድጅታላይዝ(Digitalize) ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት ሶስት መሠረታዊ ኩነቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበሩ ይገኛሉ እነርሱም:-
1ኛ ፋይዳ ድጅታል መታወቅያ
2ኛ መሶብ አንድ መዕከል አገልግሎት
3ኛ 5-ሚሊየን እትዮ-ኮደርስ እንሸትቪ
*ፋይዳ ድጅታል መታወቅያ በተመለከተ:- 45-ሚሊየን በላይ የእትዮጽያ ዘጎች ይሄንን መታወቅያ የወሰዱ ስሆን 90ሚልየን ለመድረስ እየተሰራ ይገኛል።
*መሶብ አንድ መዕከል አገልግሎት በተመለከተ:- ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላይ ማዕከሉ ተገንብቶ ዘጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ከአንድ ማዕከል(መሶብ) እያገኙ ይገኛሉ።
*5-ሚሊየን እትዮ-ኮደርስ እንሸትቪ በተመለከተ:- ከ5-ሚሊየን በላይ ዘጎች እትዮ-ኮደርስ እንሸትቪ ስልጠና በኦንላይን(Online) ሰልጥነው ሰርትፍከት ወስደው ብቁ ሆነው ይገኛሉ።
------
ከተማችንም ሀዋሳ በእነዝህ ሶስቱ ነገሮች ላይ ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል።ለዝህም ማሳያ ከቅርብ ግዘ ወድህ መሶብ አንድ መዕከል አገልግሎት በከተማው ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው፤ የፈለግነውን አገልግሎት ከዛ ማግኘት እንችላለን።
5-ሚሊየን እትዮ-ኮደርስ እና ድጅታል መታወቅያ ከመውስድም አንጻር ከተማችን ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ስልጠናውን ያልወሰድን ካለን ቶሎ ልንወስድ ይገባል፤እንድሁም ድጅታል መታወቅያንም።

Address

Haweela Tuula
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haweela Tuulate Sinu Quchumi Loosu Loosasinetenna Tekinolojete Bo/Mine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share