Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና ይህ ገጽ የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ አባላት የፓርቲ ስራዎችን በተመለከተ መረጃ የሚለዋወጡበት ገጽ ነው።

11/03/2026
የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የካቲት  28/2018 ዓ/ም በዲግሪ እና በዲፕሎማ ደረጃ በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃግብር ያሰለጠናቸውን የ27ኛ ዙር ዕጩ ምሩቃን በደማቅ ስነስርዓት...
02/03/2026

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የካቲት 28/2018 ዓ/ም በዲግሪ እና በዲፕሎማ ደረጃ በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃግብር ያሰለጠናቸውን የ27ኛ ዙር ዕጩ ምሩቃን በደማቅ ስነስርዓት ያስመርቃል!

Upcoming BIG EVENT at Hawassa College of Teacher Education - HCTE :- a 27th round Students' Graduation!

March 7, 2026/ Yekatit 28, 2018 E.C

Save the date!

#ሀመትኮ

ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እንኳን ወደ ሀዋሳ በሰላም መጡ! !
21/02/2026

ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እንኳን ወደ ሀዋሳ በሰላም መጡ!
!

📌እንኳን ለ-የልዩ ዘመቻ መከላከያ ሰራዊት 65ኛ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎ክብረበዓሉ  " ፤  !" በሚል መሪ ቃ...
20/02/2026

📌እንኳን ለ-የልዩ ዘመቻ መከላከያ ሰራዊት 65ኛ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

ክብረበዓሉ " ፤ !" በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ አለምአቀፍ እስታዲየም በእለተ እሁድ 15/06/2018 ዓ/ም የሀገር መሪዎችና ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል!

በእለቱ በክብረበዓሉ ላይ ተገኝቶ ለጀግና ሰራዊታችን አድናቆትን መግለጽና ጀግንነቱን መዘከር ትንሹ የኢትዮጵያዊነት ግዴታችን ነው!

ሁሉም የኮሌጃችን ማህበረሰብ ከጥዋቱ 12:30 በግቢው በመገናኘት በአንድነት ወደ ሀዋሳ አለምአቀፍ እስታዲየም በመጓዝ በዓሉን እንዲያከብር ጥሪ ቀርቧል።

ዜና ሀመትኮ የብልጽግና ፓርቲ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን በቀን 05/05/2018 ዓ/ም በኮሌጃችን በመገኘት የድጋፍ እና ክት...
17/01/2026

ዜና ሀመትኮ የብልጽግና ፓርቲ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን በቀን 05/05/2018 ዓ/ም በኮሌጃችን በመገኘት የድጋፍ እና ክትትል መርሃግብር አከናውነዋል።
በመርሃግብሩ ወቅት ከጽህፈት ቤቱ የተመደቡ የሥራ ኃላፊዎች ከኮሌጃችን የብልጽግና ቤተሰብ አመራር እንዲሁም ከኮሌጁ የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚቴ ጋር ሰፊ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በብልጽግና ህብረት በኩል ያለውን ጥንካሬ በአወንታዊነት ገምግመው ተጠናክሮ እንዲቀጥል መክረዋል።
የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚቴ ዕቅድና ሪፖርት በጥልቀት ገምግመው የተሻለ አፈጻጸም የታዩባቸውን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምክረ ሀሳብ ሰጥተው ወደኋላ የቀሩ ጉዳዮች ዙሪያ በቀሪዎቹ ሁለት ኳርተሮች በልዩ ትኩረት እንዲሠራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
ከተሳታፊዎች የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተው ሰፊ ውይይትም ተደርጎባቸዋል።
ዘየሀዋሳlow our page

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

HAWAASI ROSIISAANOTE ROSI KOLLEEJE 2018 M.D Jireenyu Paarte 1kki bocu-boci diri miillate konforaanse techo barra Woc. 30...
10/10/2025

HAWAASI ROSIISAANOTE ROSI KOLLEEJE 2018 M.D Jireenyu Paarte 1kki bocu-boci diri miillate konforaanse techo barra Woc. 30, 2018 M.D iibbadu garinni harisidhino.

Barete aana sasu agani loosu jeefishshinna Paartete Pirograame sanade hattono Inspekshinete Amanyooti rippoorte shiqqeenna hala'lado hasaawa assinoonni. Kuni diri 7kki doycho gobbaamu doorshi diro ikkasinni kolleejenkera afantanno paartete miilla albisaano ikkite beeqqitannonna jeefissanno gede barete kaajjinshoonni.

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

Happening now!!!Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና
10/10/2025

Happening now!!!

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

08/10/2025

ለኮሌጃችን የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሙሉ
==========================
የ2018 ዓ/ም የ1ኛ ኳርተር የአባላት ኮንፈረንስ አርብ 30/01/2018 ዓ/ም ይካሄዳል። በመሆኑም ሁሉም አባላት ጥዋት 2:30 በኮሌጁ አስተዳደር ህንጻ ዋና አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።

የፓርቲው ዲሲፕሊን ይጠበቅ፤ ሰዓት ይከበር!!!

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

 #የመደመርትውልድ
18/08/2025


#የመደመርትውልድ

Address

Referral Hospital Road
Awassa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share