26/05/2026
በዛሬዉ ዕለት በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ እጅግ ታላቅ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተደርጓል ።
የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዲላ ከተማና የጌዴኦ ዞን መራጮች ግንቦት 24 በሚካሄደዉ የድምፅ መስጫ ቀን ብልፅግናን ( የስንዴ ነዶን ) በመምረጥ የሀገራችንን ኢትዮጵያ የተምሳሌትነት ጉዞን እናስቀጥላለን !!