11/04/2026
#አፋልጉኝ
ተፈላጊ ሲሆኑ ሚያዝያ 02/2018 ዓ/ም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ ዶዮገና ገበያ በወጡበት ተለይተው ጠፍተዋል።
መምህር ኤርጃቦ ጎበና የቆዳ ቀለማቸ ቀይ፣ ቁመት ረጅም፣ መኖሪያ አድራሻቸው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከምባታ ዞን፣ ዶዮገና ወረዳ፣ በካፋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጢንጥቾ ሲሆን በዕለቱ ቡላ ሙሉ ሱፍ ለብሰው ነበር።
መምህር_ኤርጃቦ_ጎበናን ያየ ወይም ስለ እርሳቸው መረጃ ያለው ማንኛውም ሰው በስልክ ቁጥሮች 0912041442፣ 0912392518 ደውሎ ቢያሳውቀን ወረታውን እንከፍላለን ይላሉ ቤተሰቦቹ።