Zeyne Temam official

Zeyne Temam official Ethiopia

26/03/2026
28/02/2026
26/02/2026
ትናንትን  ማከም  የምትለዋ ቀል በጣም ቀልቤን ገዛቸው
26/02/2026

ትናንትን ማከም የምትለዋ ቀል በጣም ቀልቤን ገዛቸው

‎ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የሞተር ግዢ መፈጸሙን በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ተቋም አስታወቀ ‎‎የካቲት 19/6/2018 ዓ ም የሳንኩራ ኮሙኒኬ...
26/02/2026

‎ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የሞተር ግዢ መፈጸሙን በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ተቋም አስታወቀ

‎የካቲት 19/6/2018 ዓ ም የሳንኩራ ኮሙኒኬሽን

‎የሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተቋማትን ፍላጎት ለማሟላት በ4 ሚሊዮን 7 መቶ 40 ሺ ብር በሆነ ወጪ የቦክስር ሞተር ሳይክል ግዢ ፈጽሞ ማቅረብ ስለመቻሉ ገልጿል፡፡



09/07/2025

በመዲናዋ 233 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡

የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ 241 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የዕቅዱን 96 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት ተችሏል።

በዚህም 233 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ ከባለፈው በጀት ዓመት የ83 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ብልጫ ተገኝቷል።

ካለፈው ዓመት አንጻር 57 በመቶ እድገት በከተማዋ ገቢ ላይ እድገት ያሳየ ነው ብለዋል።

ከዕቅዱ አንጻር ያልተሰበሰበው 8 ቢሊየን ብር ከእርዳታ እና ብድር ይገኛል ተብሎ በተጨማሪ በጀት የታወጀ እንደነበር አስታውሰዋል።

ለውጥና እድገት በራስ አቅም ሲሆን መሰረቱ ሰፊ፤ ምሰሶውም ጠንካራ ይሆናል ያሉት ከንቲባዋ፤ ለነዋሪዎች፣ ግብር ከፋዮች፣ የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

ነገም አቅማችን እናተዉ ናችሁና ፤ ችግሮችን እያረምን በራስ አቅም፣ በትብብር፣ በጠንካራ እምነት እና የስራ ባህል የመራናት ከተማችን እድገት ይቀጥላል ሲሉም አረጋግጠዋል።

09/07/2025

A $500 Million Housing Project In Ethiopia 🇪🇹 Known As The Chaka House

The Ethiopian Government Is On The Way Of Changing Ethiopia Into "A Little Paradise"

An Agreement has been reached on a $500m housing project that will build about 4,175 homes in the Ethiopian capital Addis Ababa.

The scheme will include a “National Palace” that will serve as the Ethiopian president’s official residences, a “Sky View Hotel” and guesthouses for visiting dignitaries, some 29km of roads and three artificial lakes. As well as the residential component, there will be shopping malls, healthcare facilities and business centres.

The Addis Ababa City Administration will manage the scheme. The palace will be built by the Ethiopian Construction Works Corporation, the hotel will be built by the Chinese Government Construction Corporation and the roads will be built by the Ethiopian Roads Administration

It has been championed by Prime Minister Abiy Ahmed, but opponents point out issues with transparency.

Courtesy :Global Construction Review

©: GREAT AFRICA ✍🏿

Address

Awassa

Telephone

+251973495931

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zeyne Temam official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share