ትንሣኤ ለኢትጵያ

ትንሣኤ ለኢትጵያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ትንሣኤ ለኢትጵያ, Government Organization, Awassa.

23/04/2026
23/04/2026

Just reading Thinking, Fast and Slow by Daniel Kahneman — and wow, it really shifts your perspective.

One point that hit me hard:� — so is everyone you know… even the experts.

12/04/2026

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

የሀዋሳ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ማራዶና ዘለቀ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

አቶ ማራዶና በመልዕክታቸው በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍ ያለ ቦታ የሚሰጠው የትንሳኤ በዓል ከመከራ በኋላ ተድላ፤ ከህማማት በኋላ ፍሰሃ፤ ከሞት በኋላ ትንሳኤ፤ ከጨለማ በኋላ ብርሃን እንዳለ የተገለጠበትና ተስፋ የምንሰንቅበት እንደ ሀገር ለጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተምሳሌታዊ በዓል ከመሆኑም ባሻገር ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ታሪካዊ፣ ሀይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶችና ትውፊቶች ባለቤት በመሆኗ እነዚህን ስናከብር ህብረብሄራዊ አንድነታችን፣ የጋራ ማንነታችን የአብሮነት ሚስጥርና እሳቤዎቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሸጋገሩ ጉልህ ሚና እንዳላቸው ገልፀዋል።

በፓርቲያችን እሳቤ መሪነት የመልማት ፀጋዎችንና አቅሞቻችን አሟጠን በመጠቀም እንደ ሀገር ለጀመርነው ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ ስኬት መላ ህዝቡን በተደራጀ አግባብ በማሳተፍ ከተማችን የብልጽግና ተምሳሌትና የምርጥ ተሞክሮ መቀመሪያ ማዕከል ለማድረግ ተግተን እየሰራን ነው ብለዋል።

በዓሉን ስናከብር ሰው ተኮር በሆነው የፓርቲያችን እሳቤ መሠረት የመተሳሰብና የመደጋገፍ ኢትዮጵያዊ እሴት ተላብሰን አቅመ ደካሞችን በመደገፍ፣ ማዕድ በማጋራት፣ ወንድማማችነትና እህትማማችነት በሚገልጽና አብሮነታችንን በሚያንጸባርቅ አግባብ ልናከብር ይገባል ስሉ በመልዕክታቸው አጽንኦት ሰጥቷል።

በድጋሚ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለብልጽግና ፓርቲ አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!!
በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

12/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
የትንሳዔ በዓል ሞት ድል የተነሳበትንና እኛም በታላቅ ፍቅር የተቤዠንበትን ቀን የምናስብበት ነው። ክርስቶስ ለእኛ ያለውን ፍቅር በስቅላቱና በትንሳኤው እንዳሳየን፣ እኛም በእርሱ አርአያነት ሌሎችን በፍቅር፣ በትህትናና በምህረት በማገልገል የትንሳኤው ምስክሮች እንሁን። ብርሃኑ በህይወታችን ይብራ!
በዓሉ የፍቅርና የሰላም ይሁንላችሁ!
"
"
#ትንሳኤ #ፍቅር #ክርስቶስ"

11/04/2026
10/04/2026

ከዕዳ ወደ ዕድገት በተቀየረ ማርሽ: በአረንጓዴ አሻራ፣ በኮሪደር ልማትና በግብርና ውጤቶች ዓለምን ያስደመመ አፈጻጸም እያስመዘገብን፣ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ እውን እያደረግን ነው።

10/04/2026
10/04/2026

የሆነኝ ጥላ|| yehonegn tela|| ነገ ቅዳሜ 8:00 በዩቲዩብ ገፃችን ይጠብቁን|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC live worship

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ትንሣኤ ለኢትጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share