Awash National Park

Directions

Awash National Park Awash national park is one of the most important bird's destination. The park covers 591square km.

21/09/2026

ሬንጀር እንዳለ ሞላ
የሰላሳ ሁለት ዓመታት የዱር ሕይወት ተቋም አገልግሎት።
እንዳለ ሞላ በ 1943 ዓ.ም. ቡታጅራ ተወለዱ። በ1983 ዓ.ም. በአቢጃታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክ የዱር ሕይወት ጥበቃ ሬንጀር በመሆን ተቀጠሩ። ከአንድ ዓመት በኋላ በ1984 ዓ.ም. ወደ አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ተዛወሩ። መስከረም 24 ቀን 1999 በአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ በስራ ላይ እያሉ በሕገ ወጦች ተኩስ ቆስለው ከሞት የተረፉ ጀግና ናቸው። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የ Awash National Park ቤተሰብ በመሆን ያገለገሉት እንዳለ ሞላ ጡረታ እስከወጡበት 2015 ዓ.ም. ያለፉትን ሰላሳ ሁለት ዓመታት ላበረከቱት የሕይወት ዘመን አበርክቶ ዕውቅናና ክብር እንሰጣለን።
Ranger Endale Molla
Thirty-two years of service with the wildlife conservation authority.
Endale Molla was born in the town of Butajira in 1943 E.C. In 1983 E.C, he was hired as a wildlife conservation ranger at Abijatta-Shalla National Park. A year later, in 1984 E.C, he transferred to Awash National Park. He is a hero who survived a near-fatal shooting by illegal intruders while on duty at Awash National Park on Meskerem 24, 1999 E.C. We honor and recognize Mr. Endale Molla for his lifetime contribution—spanning over 30 years as part of the Awash National Park family—during his 32-year tenure, which concluded with his retirement in 2015 E.C.
Ethiopian Wildlife Conservation Authority
Ethiopian Wildlife Rangers Association
Game Rangers Association of Africa

Awash National Park wish happy Ethiopian New year for all global community.
11/09/2026

Awash National Park wish happy Ethiopian New year for all global community.

የአዋሽ ብ/ፓርክ ጽ/ቤት በዓሉን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ  ድጋፍ ሲያደርግ በዓሉ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ይመኛል::
10/09/2026

የአዋሽ ብ/ፓርክ ጽ/ቤት በዓሉን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ ድጋፍ ሲያደርግ በዓሉ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ይመኛል::

08/09/2026

Awash Natinal Park
Don't miss out! Book your tour today see it to believe it!

ለረጅም ዓመታት በአዋሽ ብ/ፓርክ በሬንጀርነት ከዚያም በአሽከርካሪነት ሲያገለግል የቆየውና በአሁኑ ሰዓት የመታሃራ ከንቲባ ፅ/ቤት አሽከርካሪ የነበረዉ ወንድድማችን ወንዱ ግዛው ባጋጠመ የተሽከ...
06/09/2026

ለረጅም ዓመታት በአዋሽ ብ/ፓርክ በሬንጀርነት ከዚያም በአሽከርካሪነት ሲያገለግል የቆየውና በአሁኑ ሰዓት የመታሃራ ከንቲባ ፅ/ቤት አሽከርካሪ የነበረዉ ወንድድማችን ወንዱ ግዛው ባጋጠመ የተሽከርካሪ አደጋ ህይወቱ በማለፉ ጥልቅ ሀዘን ተስምቶናል ::

የአከባቢዉ ወጣቶች ስለብ/ፓርኩ  ግንዛቤ እንዲኖራቸዉና ተመልሰዉ  ለህዝባቸዉ ግንዛቤ እንዲሰጡ የተጀመረዉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ በዚሁ መሠረት ዛሬ በ15/12/2026 ዓ.ም ከፈንታሌ ወረ...
21/08/2026

የአከባቢዉ ወጣቶች ስለብ/ፓርኩ ግንዛቤ እንዲኖራቸዉና ተመልሰዉ ለህዝባቸዉ ግንዛቤ እንዲሰጡ የተጀመረዉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ በዚሁ መሠረት ዛሬ በ15/12/2026 ዓ.ም ከፈንታሌ ወረዳ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤትና ከመታሃራ ከተማ የተወጣጡ ወጣቶች በፓርኩ ዉስጥ ጉብኚት አድርገዋል ግንዛቤም እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
Hojiin dargaggoonni naannichaa waa'ee paarkiiichaarratti hubannoo akka argatanii deebi'anii hawaasa isaaniitif hubannoo akka kennan jalqabame cimee itti fufa. Haaluma kanaan har'a guyyaa 15/12/2026 A.L.E-tti dargaggoonni Waajjira Liigii Dargaggoota Aanaa Fantaalii fi Magaalaa Matahaaraa irraa bakka bu'an paarkii keessatti daawwannaa taasisaniiru; hubannoo akka argatanis taasifameera..

21/08/2026

today (8 August 2026) in Awash National Park at Illala Sala

Rangers' daily work involves closely monitoring wildlife, and the animals also have a tendency to easily get used to ran...
21/08/2026

Rangers' daily work involves closely monitoring wildlife, and the animals also have a tendency to easily get used to rangers.

Address

Awash

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awash National Park posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share