Gabbi rasuk Leeda Ku/buxa ገቢ ራሱ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Awash
  • Gabbi rasuk Leeda Ku/buxa ገቢ ራሱ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

Gabbi rasuk Leeda Ku/buxa ገቢ ራሱ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት Alhamdulillah

20/10/2025
19/10/2025
13/10/2025
07/10/2025
ብልፅግና ያቀደውን የሚተገብር፣ የተናገረውን የሚፈፅም የተግባር ፓርቲ ነው!ፓርቲ ትውልድ ዘመንና ድንበር የተሻገሩ ሀሳቦችን ቀርጾ የሚሰብክ ተቋም ብቻ አይደለም ። ምግባሩ የሚገልጸውም ሀሳቦቹ...
12/09/2024

ብልፅግና ያቀደውን የሚተገብር፣ የተናገረውን የሚፈፅም የተግባር ፓርቲ ነው!

ፓርቲ ትውልድ ዘመንና ድንበር የተሻገሩ ሀሳቦችን ቀርጾ የሚሰብክ ተቋም ብቻ አይደለም ። ምግባሩ የሚገልጸውም ሀሳቦቹን ነው ።
ፓርቲያችን መጪውን ዘመን የሚዋጅ (future oriented) ምግባር ባለቤት መሆኑን ካስመሰከረባቸው ስራዎች መካከልም የአረንጓዴ አሻራ፣ የስንዴና አይሲቲ ልማት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ።

የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ የአንድነት ፓርክ፣ የቤተ መንግስት፣ የወንድማማችነት አደባባይ፣ የእንጦጦ ፓርክ፣ ጎርጎራ፣ ሀላላ ኬላና ወንጪን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የተገነቡ ታሪካዊ ቅርሶቻችንና ሌሎች የቱሪስት መዳረሻዎቻችን በማልማት ረገድ የተሰራው ስራና የተገኘው አስደናቂ ውጤት ከዘመን ጋር መዘመንን በተግባር የሚያሳዩ የእኛ ትውልድ ትሩፋቶች ናቸው።
የአዲስ አበባን የኮሪደር ልማት ጨምሮ ከተሞችን ለኑሮና ለስራ የተመቹ ዘመናዊ ፣ ጽዱና ውብ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ርብርብም ፓርቲያችን ዘመን በመዋጀት ረገድ ሊታበል የማይችል ጥንካሬ ባለቤት መሆኑን አፍ አውጥተው የመሰከሩ ፕሮጀክቶች ናቸው::

27/07/2024
27/07/2024
19/07/2024

የብልፅግና ፓርቲ መለያ እሴቶች ፦

👉 ህብረ ብሔራዊ አንድነት፦
አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት ነው፡፡ ህብረ ብሔራዊ ስንል የብሔር፣ የሐይማኖት ወይም ሌላ ማንነቶችን ያቀፈና ማንንም ያላገለለ ማህበረሰብ ማለታችን ነው፡፡

👉 የዜጎች ክብር፦
ኢትዮጵያዊያንን በእኩል ዓይን የሚያይና የሚዳኝ፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነታቸውን የሚያረጋግጥ፣ የብሔር ብሔረሰቦች መብትና ነጻነት የሚረጋገጥበት፣ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት የሚረጋገጥበት፣ በዋና ዋና የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ሁሉም ዜጋ ውሳኔ ላይ ተሳታፊ የሚሆንበት፣ የሀብት ስልጣንና የመብት ክፍፍሉ ፍትሃዊ የሚሆንበት የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ስርዓት መፍጠር፣ አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት፡፡

👉 ነጻነት፦
ዜጎች የራሳቸውን ህይወት ርዕይ የመምረጥ፣ በመረጡት መንገድ የመኖር መብት እንዲረጋገጥ ማድረግ፡፡ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማሳደግ የሀገራችንን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት መፍታት፡፡ የዜጎችን የመሰብሰብ፣ የመደራጀት፣ የመጻፍና ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብቶችን ማረጋገጥ ማለት ነው፡፡

Address

Awash
7240

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gabbi rasuk Leeda Ku/buxa ገቢ ራሱ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gabbi rasuk Leeda Ku/buxa ገቢ ራሱ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት:

Share