Awash Fentialeh D/Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እር/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Awash
  • Awash Fentialeh D/Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እር/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት

Awash Fentialeh D/Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እር/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ካሉት የልማት ጽ/ቤቶች አንዱ ሲሆን በሰብል ልማት፡ በእንስሳት ጤናና እርባታ፡ በህብረት ስራ አደረጃጀትና በአደጋ መከላከል ዘርፎች ላይ ይሰራል?

በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በ2018 የምርት ዘመን ማህበረሰባችንን ከተረጅነት ለማላቀቅ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከተረጅነት ወደ ምርታማነት መርሃ ግብርን ተፈፃሚ ለማድረግ እያለማ ካለው በዋነኝነ...
06/12/2025

በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በ2018 የምርት ዘመን ማህበረሰባችንን ከተረጅነት ለማላቀቅ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከተረጅነት ወደ ምርታማነት መርሃ ግብርን ተፈፃሚ ለማድረግ እያለማ ካለው በዋነኝነት የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ከሚያስችሉ ሰብሎች ምርት በመሰብሰብ ወደ መጋዘን እያከማቸ ይገኛል፡፡ በዚህም የክልላችን ፕሬዝዳን ክቡር ሃጂ አወል አርባ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በመገኘት የሳይት በመገኘት መመልከት ችለዋል፡፡
የወረዳው አስተዳደር፡ የወረዳችን እርሻና ተፈ/ሃ/ጽ/ቤት፡ የወረዳው አመራርና የግብርና ባለሞያዎች ሚናቸው ከፍተኛ ነበር

Makkalsimiik Murtisso Fanከተረጂነት ወደ ምርታማነት Gabbi Rasuk Awaash Fantiqaleh DaqaaraAyro 05/03/2018 i.l.l  Qafar Agatih Rakaa...
17/11/2025

Makkalsimiik Murtisso Fan
ከተረጂነት ወደ ምርታማነት

Gabbi Rasuk Awaash Fantiqaleh Daqaara

Ayro 05/03/2018 i.l.l Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Qawwalaylah Osodih Makkaabiyyoh Komishiinik "Makkalsimiik murtisso fanah" iyya ammuntal Takke Taamah ixxo kee baarisoh Gabbi Rasih Daqoorit Fan Temeete Butta Luk Asaaki Macssenta Awaash Fantiqaleh daqaarih Caddol Ta Taddeera Fanteena Abak Tekke Taama Kee Tonnah Akkuk Geytimtah Tan Taamat Daqaarak Fayyale miraaciinu kee Awdoodi saqolti Edde anuk Gufne Abne.

ከክልል ህብረት ስራ ማደራጂያ በመጡ የባለሞያ ቡድን እና በወረዳው ህ/ማ/ማደራጀያ በቅንጅት በመሆን በወረዳችን በተለያየ የስራ ዘርፍ ተደራጅተው ያሉ ማህበረታን ያሉበትን የስራ እንቅስቃሴ የክ...
08/01/2024

ከክልል ህብረት ስራ ማደራጂያ በመጡ የባለሞያ ቡድን እና በወረዳው ህ/ማ/ማደራጀያ በቅንጅት በመሆን በወረዳችን በተለያየ የስራ ዘርፍ ተደራጅተው ያሉ ማህበረታን ያሉበትን የስራ እንቅስቃሴ የክትትልና እንስፔክሽን ስራ እየተሰራ ይገኛል::

ኡመር ሃሰን-የወረዳው ህ/ስራ ማህ/ማደራጂያ ቡድን መሪ

28/09/2023
ጳቅሜ 4/13/2015 ዓ.ም የአምራችነት ቀን በማስመልከት በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት እየተተገበረ ያለው የልማት  ሥራዎች አንዱ አካል የሆነው የፓፓያ ል...
09/09/2023

ጳቅሜ 4/13/2015 ዓ.ም የአምራችነት ቀን በማስመልከት በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት እየተተገበረ ያለው የልማት ሥራዎች አንዱ አካል የሆነው የፓፓያ ልማት ምርት

Hawash fanti Qaleh daqaaral Sqaay, Buqre kee Gino Gaddih Kutbe Buxa akkuk geeytimia anxaxxos taamomi exxaketeynah taani ...
26/08/2023

Hawash fanti Qaleh daqaaral Sqaay, Buqre kee Gino Gaddih Kutbe Buxa akkuk geeytimia anxaxxos taamomi exxaketeynah taani papayah buqureh taama tamakke maddem kee awayi qaasirih addat maaqiddak sinni duudaanamaay, tonnah kaadu maddurul dadal yaybulleenimik tiyak teyna kinni.
--------------------------------------------------------------------
በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት እየተተገበረ ያለው የልማት ሥራዎች አንዱ አካል የሆነው የፓፓያ ምርት በአሁኑ ሰዓት በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ሲሆን አሁን ባለንበት ወቅታዊ ሁኔታ በምግብ ራስን ማስቻልና ኢኮኖሚን ለማሳደግ እንደ አመልካች የሚረዳን ነው።

በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ በርካታ አርብቶ  አደሩንና ከፊል አርብ አደሩን ማህበረሰብን   በንብረታቸው ላይ ጉዳት በማድረስ ከቤት ንብረታቸው እያፈናቀለ ይገኛል::...
03/08/2023

በአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ በርካታ አርብቶ አደሩንና ከፊል አርብ አደሩን ማህበረሰብን በንብረታቸው ላይ ጉዳት በማድረስ ከቤት ንብረታቸው እያፈናቀለ ይገኛል:: እንዲሁም በደረሱና ባልደረሱ ሰብሎች፡ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማቶችና በእርሻ መሬቶች ላይ ቀላል የማይባል ጉዳት እያደረሰ ይገኛል:: 27/11/2015 ዓ.ም

የአዋሽ  ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻ እና ተ ፈጥሮ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በሃገር አቀፍ ደረጃ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት በሚከናወነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ለቀናት ያረገውን የቅድመ ...
15/07/2023

የአዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ እንስሳት፡ እርሻ እና ተ ፈጥሮ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በሃገር አቀፍ ደረጃ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት በሚከናወነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ለቀናት ያረገውን የቅድመ ዝግጅት በማገባደድ ላይ ይገኛል፡፡

Qado-dirrik 18/2015 i.l.l Hawaash fantiqale daqaarak Booloyti awdal sirray buqreh murtih gaaboyso (dagaanam ) ttaamak qi...
28/03/2023

Qado-dirrik 18/2015 i.l.l
Hawaash fantiqale daqaarak Booloyti awdal sirray buqreh murtih gaaboyso (dagaanam ) ttaamak qinbo kinni.🙏

Tamaham...kimalih ayro...rakaakayak inneyta, biiro ...neh tecee canti, laahi namma sagah  , baheenih yanin , saqi maaqid...
22/03/2023

Tamaham...kimalih ayro...rakaakayak inneyta, biiro ...neh tecee canti, laahi namma sagah , baheenih yanin , saqi maaqidih maaqo kinni. Kah neceemi, dooco kee..saburel necee 2 saga leh tan sayyo kinni.

Address

Awash

Telephone

913002434

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awash Fentialeh D/Buqre Kee Gino-Ga/D/K/Buxa የአዋሽ ፈን/ወ/እር/ተ/ሃ/ል/ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share