Arbaminch physical rehabilitation center አርባምንጭ አካል ተሀድሶ ማእከል

  • Home
  • Ethiopia
  • Asela
  • Arbaminch physical rehabilitation center አርባምንጭ አካል ተሀድሶ ማእከል

Arbaminch physical rehabilitation center አርባምንጭ አካል ተሀድሶ ማእከል AMPRC is an organization that stablished to provide devices for physicaly disabled persons to enable

27/06/2020
27/06/2020
አካል ጉዳተኝነት አለመቻል አደለም
27/06/2020

አካል ጉዳተኝነት አለመቻል አደለም

25/06/2020
25/06/2020

የጀርባ ሕመም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኅብረተሰባችን ክፍል እያጠቃ የሚገኝ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው ይህ ሕመም በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ የተለመደ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን በወጣትነት የዕድሜ ክልል ባሉ ሰዎች ላይም እየተበራከተ ይገኛል፡፡
► የጀርባ ሕመም ለምን ይከሰታል?
የጀርባ ሕመም ከማንኛቸውም የሰው ጀርባን ከሚሰሩ የሰውንት ክፍሎች ሊነሳ ይችላል፡፡
እነዚህም፤
✔️ የጀርባ ጡንቻዎች መሳሳብ (መሸማቀቅ)
✔️ ከባድ ዕቃን ያለአግባብ ለማንሳት መሞከር
✔️ ድንገተኛ የሆነ ከፍተኛ እንቅስቃሴ
✔️ የዲስክ መንሸራተት
✔️ የመገጣጠሚያ ላይ ኢንፌክሽን
✔️ የአጥንት መሳሳት
► የጀርባ ሕመም ከዕለት ተዕለት የኑሮ ሁኔታችን ጋር ይያያዛል፡፡
✔️ ከባድ ዕቃን በመግፋት ወይንም በመጎተት
✔️ ከባድ ዕቃን በመሸከም ወይም በማንሳት
✔️ ለብዙ ሰዓት በመቆም
✔️ ለብዙ ሰዓታት አጎንብሶ መቀመጥ
✔️ ያለ ዕረፍት ለብዙ ሰዓታት መኪና ማሽከርከር
► የጀርባ ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል፧
1. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፡፡ ኤሮቢክስ የሚባለውን የስፖርት ዓይነት መሥራት የሰውነታችንን አቅም ከመጨመር ባለፈ ክብደታችንን በመቀነስ የጀርባ ሕመም ይከላከላል፡፡
2. ሲጋራ ማጤስን ማቆም፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሲጋራን የሚያጤሱ ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ ለጀርባ ሕመም ተጋላጭ ናቸው፡፡
3.የሰውንት ክብደት መቀነስ፡፡ የሰውነት ክብደታቸው የጨመረ ሰዎች የጀርባ ሕመም ይኖርባቸዋል፡፡
4.የተስተካከለ አቀማመጥ፡፡ በምንቀመጥበት ጊዜ ጀርባችንን የሚደግፍ እና እጃችንን የምናሳርፍበት ቀጥ ያለ አቀማመጥ መያዝ፡፡
5. የተስተካከለ አቋቋም፡፡ በምንቆምበት ጊዜ የሰውነት ክብደታችን በሁለቱም እግሮቻችን በእኩል መጠን እንዲያርፍ ማድርግ እና ቀጥ ብለን ሳንቆለመም መቆም፡፡
6.ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች በአግባቡ ማንሳት፡፡ ክብደት ያላቸውን በምናነሳበት ጊዜ ክብደቱን ከወገባችን፨ከጀርባችን ይልቅ በእግሮቻችን ላይ እንዲያርፍ ማድርግ ተገቢ ነው፡፡ ዕቃዎችን በምናንቀሳቅስበት ጊዜ ከመጎተት ይልቅ መግፋትተመራጭ ነው፡፡
7. ጫማ፡፡ የጀርባ ሕመም እንዳይሰማን የምንጫማቸው ጫማዎች ምቹ ሊሆኑ ይገባል፡፡
8. መኪና በምንሽከረክርበት ወቅት ጀርባችንን መደገፍ፡፡ ለረጅም ሰዓት የምናሽከረክር ከሆነ በየማሃሉ ከመኪና በመውረድ ሰውነትን ማንሳሰቀስና ዕረፍት መውሰድ ተገቢ ነው፡፡
9. የአልጋ ፍራሽ ምቾት፡፡ የምንተኛበት የአልጋ ፍራሽ ቀጥ ያለ መሆን አለበት፡፡
የጀርባ ሕመም ከባድ የሆኑ የጤና ችግሮች ምልክት ሊሆን ስለሚችል በቀላሉ ሊመለከቱት አይገባም፡፡በመሆኑም ከዚህ በታች የሚጠቀሱት ተጫማሪ ምልክቶች ካሉ ወደ ሕክምና ማዕከል በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡


 የወገብ ህመም ሲፈጠር ወደ ሀኪም መሄድ የሚያስፈልጉ ጊዜዎች፡-

• የእግር መደንዘዝ ካለ ወይንም መስነፍ
• ሽንትና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር ካለ
• ትኩሳት ካለ
• ከዚህ በፊት የአጥንት መሳሳት ወይንም ካንሰር ህመምተኛ ከሆኑ
• ህመሙ በጣም እየባሰ መሄድና በእረፍት ወይንም
• በአቀማመጥ የማይሻል ከሆነ
• ህመሙ በሳምንት ውስጥ ለውጥ ከሌለው የወገብ
• ህመም ሲፈጠር ቀላል የህመም ማስታገሻ በመውሰድ ማስታገስ ይቻላል፡

• በጊዜ ሂደት ህመሙ እየጠፋ እንደሚሄድ አይርሱ፡፡
• ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የፊዚዮቴራፒ ህክምና በማድረግ ማስተካከል ይቻላል፡፡

25/06/2020

The ICRC is assisting physical rehabilitation centres to manufacture 3,000 face shields locally in support of the fight against COVID-19 in Ethiopia.

arbaminch physical rehabilitation center
25/06/2020

arbaminch physical rehabilitation center

Address

Konso Street
Asela
25

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Tuesday 02:30 - 06:30
07:30 - 11:30
Wednesday 02:30 - 06:30
07:30 - 11:30
Thursday 02:30 - 06:30
07:30 - 11:30
Friday 02:30 - 06:30
07:30 - 11:30

Telephone

+251468812634

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbaminch physical rehabilitation center አርባምንጭ አካል ተሀድሶ ማእከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share