Areka TVET Gov't Communication Affairs office የአረካ ኮን/ኢን ኮሌጅ መንግሥት ኮሚኒኬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Areka
  • Areka TVET Gov't Communication Affairs office የአረካ ኮን/ኢን ኮሌጅ መንግሥት ኮሚኒኬሽን

Areka TVET Gov't Communication Affairs office የአረካ ኮን/ኢን ኮሌጅ መንግሥት ኮሚኒኬሽን Areka TVET communication [email protected]

አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ  ከአረካ ከተማ ኢንተርፕራይዝና ኢንዳስትሪ ልማት ጸ/ቤት   ጋር በመተባበር ለሥራ አጥ ወጣቶች በኮብልስቶንና በዲች ሥራ ዘርፎችላይ የክህሎት  ሰልጠ...
13/12/2023

አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ ከአረካ ከተማ ኢንተርፕራይዝና ኢንዳስትሪ ልማት ጸ/ቤት ጋር በመተባበር ለሥራ አጥ ወጣቶች በኮብልስቶንና በዲች ሥራ ዘርፎችላይ የክህሎት ሰልጠና እየሰጠ ይገኛል።

አረካ፦3/04/2016 ዓ.ም

በተለያዩ ዘርፎች ሥራ አጥ ወጣቶችን በኮብልስቶንና በዲች ሥራ ዘርፎች ላይ በዛሬው ቀን 3/04/2016 ዓ.ም ስልጠናው እየተሰጠ መሆኑን የአረካ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ም/ዲን የሆኑት አቶ ደረጀ ደረሰ ገልጽዎሉ።

የአረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቶ ጻዲቁ ሳሙኤል የዛሬዉ ስልጠና ለሚመለከተዉ ሁሉ በአድራሻዉ የተሰጠ ስንቅ በመሆኑ ሁላችንም ይህንን ስልጠና መሬት ላይ አዉርደን ትክክለኛ በዚህ ጊዜ እንደ ሀገራችን ኢትዮጲያና በተለይም እንደ ወላይታ በስፋት የሥራ አጥ ቁጥር ያለን በመሆኑ ይህ ሁሉ ከመንግስት የሥራ ዕድል ማግኘት ብቻ ሳይሆነ እየተደራጁ የግንዛቤ ማስጨበጫና የክህሎት ማሳደግያ ስልጠና በመዉሰድ ተደራጅተዉ ወደ ሥራ ዓለም ገብተው ወጣቶች አዋጭ እንደሆነ ተናግረዋል።

«
📷 !!

 #ማስታወቂያ   የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ
28/11/2023

#ማስታወቂያ


የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ

28/11/2023

#ማስታወቂያ


የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ

አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ በመደበኛና በማታ ፕሮግራም ምዝገባ መጀመራችንን እየገለጸን ልምድ ባካበቱ አሰልጣኞችና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደራጁ የስልጠና መሳርያዎች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቃችን እየገለፀን 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁና በኮሌጁ በመሰልጠን የሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ሰልጣኞች በኮሌጁ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

«
📷

24/11/2023
 #ማስታወቂያ     አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም እንድናሰለጥን ዕውቅና በተሰጠን የተለያዩ  የስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ በመደበኛና በማታ ...
18/11/2023

#ማስታወቂያ


አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም እንድናሰለጥን ዕውቅና በተሰጠን የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ በመደበኛና በማታ ፕሮግራም ልምድ ባካበቱ አሰልጣኞችና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደራጁ የስልጠና መሳርያዎች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቃችን እየገለፀን 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁና በኮሌጁ በመሰልጠን የሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ሰልጣኞች በኮሌጁ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

«
📷

18/11/2023
 #ማስታወቂያ     አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም እንድናሰለጥን ዕውቅና በተሰጠን የተለያዩ  የስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ በመደበኛና በማታ ...
18/11/2023

#ማስታወቂያ


አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም እንድናሰለጥን ዕውቅና በተሰጠን የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ በመደበኛና በማታ ፕሮግራም ልምድ ባካበቱ አሰልጣኞችና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደራጁ የስልጠና መሳርያዎች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቃችን እየገለፀን 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁና በኮሌጁ በመሰልጠን የሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ሰልጣኞች በኮሌጁ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

” የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለዜጎች ዕድል ፈጣሪ አቅሞች ናቸው “ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልየሥራና ክህሎት ሚኒስትር የሥራና ክህሎት ሚንስቴር በ2016 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ...
16/11/2023

” የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለዜጎች ዕድል ፈጣሪ አቅሞች ናቸው “

ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

የሥራና ክህሎት ሚንስቴር በ2016 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ገብተው በተለያዩ የሙያ መስኮች ስልጠና የሚወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒሰትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የመቁረጫ ነጥቡን ይፋ ለማድረግ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት፣ ዜጎች ወደ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የሚመጡት መሄጃ ስላጡ ሳይን ያላቸውን እምቅ አቅም አውጥተው መጠቀም እንዲችሉ ነው፡፡

ይህም የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለዜጎች ዕድል ፈጣሪ አቅሞች እና ተጨማሪ አማራጭ የሚሰጡ ተቋማት ያደርጋቸዋል ብለዋል፡፡

ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሰረት ከዚህ ቀደም እስከ ደረጃ 5 ብቻ ተገድቦ የነበረው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የእድገት መሰላል እስከ ደረጃ 8 ድረስ እዲሆን ተደርጓል፡፡

ይህም ፖሊሲው ደረጃ ስድስትን ከመጀመሪያ ድግሪ፣ ደረጃ ሰባትን ከማስተርስ እንዲሁም ደረጃ ስምንትን ከዶክትሬት ዲግሪ ትይዩ እንዲሆን አድርጓል፡፡

ስለሆነም በዚህ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ወደ ቴክኒክና ሙያ መግባት ቢፈልጉ በደረጃ 6 ገብተው መሰልጠን እንደሚያስችላቸው አመላክተዋል፡፡

ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በደረጃ 6 የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች እንደሚስተናገዱ የጠቆሙት ክብርት ሚኒስትር በዚህ ዓመት በተቀመጠው መስፈርት መሰረት በክልሎች አማካኝነት የሰልጣኞች ምደባ ይካሄዳል ብለዋል፡፡

በዚህም በተያዘው የሥልጠና ዘመን 632 ሺህ በላይ ተማሪዎች የሥራ ገበያውን የሰው ሀይል ፍላጎት መሠረት ባደረገ መልኩ ከደረጃ 1-ደረጃ 5 እንደ ውጤታቸው ተመድበው እንደሚሰለጥኑም ነው ክብርት ሚኒስትር የገለጹት፡፡

በወጣው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ደረጃ አንድ እና ሁለት 110,015 ፤ በደረጃ ሦሰት እና አራት 412,557 እንዲሁም በደረጃ አምስት 110,015 እንደሚሳተፉ የጠቆሙት ክብርት ሚኒስትር በረደጃ ስድስት ደግሞ 2000 የሚሆኑ ሰልጣኞችን ለቀመበል ዝግጅት መደረጉን አመላክተዋል፡፡

የ2016 የስልጠና ዘመን የተዘጋጀው መቁረጫ ነጥብ የ2015 ትምህርት እና የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12 ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል፡፡

ከ2014 ዓ.ም በፊት ለነበሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ደግሞ በስልጠና ዘመኑ በነበረው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ይስተናገዳሉ፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ያዘጋጀው የመግቢያ ነጥብ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ቀርቧል፡፡

ህዳር 6/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴ

የዘንድሮው የቴክኒክ እና ሞያ ማሰልጠኛ ተቋም መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ።የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እንደገለጹት በዘንድሮው የበጀት ዓመት 632,587 ተማሪዎች ተቋሙን ይቀላቀላሉ ...
16/11/2023

የዘንድሮው የቴክኒክ እና ሞያ ማሰልጠኛ ተቋም መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ።

የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እንደገለጹት በዘንድሮው የበጀት ዓመት 632,587 ተማሪዎች ተቋሙን ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል።

በዚህም ደረጃ አምስት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 218 እና ከዚያ በላይ ሴቶች 199 እና ከዚያ በላይ፤

ታዳጊ ክልሎችና ወንድ 192 እና ከዚያ በላይ ሴት 187 እና ከዚያ በላይ፤

ደረጃ ሶስትና አራት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 173 እና ከዚያ በላይ ሴት 163 እና ከዚያ በላይ፤ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 157 እና ከዚያ በላይ ሴት 156 እና ከዚያ በላይ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

በተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ አንድና ሁለት ወንድ 172 እና ከዚያ በላይ ሴት 162 እና ከዚያ በላይ፤ ታዳጊ ክልል ወንድ 156 እና በላይ ሴት 155 እና ከዚያ በላይ፤

ማህበራዊ ሳይንስ ደረጃ አምስት ወንድ 179 እና ከዚያ በላይ ሴት 170 እና ከዚያ በላይ፤ ታዳጊ ክልል ወንድ 166 እና ከዚያ በላይ ሴት 162 እና ከዚያ በላይ፤

ደረጃ ሶስትና አራት ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 149 እና ከዚያ በላይ ሴት 147 እና ከዚያ በላይ፤ ታዳጊ ክልል ወንድ 138 እና ከዚያ በላይ ሴት 137እና ከዚያ በላይ፤

ደረጃ አንድና ሁለት ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 148 ከዚያ በላይ ሴት 146ና ከዚያ በላይ፤ ታዳጊ ክልል ወንድ 137 እና ከዚያ በላይ ሴት 136 ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቴክኒክና ሞያ ስልጠና መመዝገብ እንደሚችሉ ሚኒስትሯ ገልፀዋል፡፡

ተማሪዎች የተመደቡበትን አካባቢ ከሚኒስቴር መስርያ ቤቱ ድረ ገፅ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም ተቋማቱ ከዚህ ቀደም የነበረው የመማር ማስተማር ስርዓቱ እስከ ደረጃ 5 ብቻ የነበረ ቢሆንም በአዲሱ ስረዓት እስከ አድቫንስ ዲፕሎማ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።

በመሆኑም ዘንድሮ በደረጃ 6 መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች መግባት እንደሚችሉ ተገልጿል ስል ዋልታ ዘግቧል።

Address

Arekatvet2010@gmail. Com
Areka
AREKA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Areka TVET Gov't Communication Affairs office የአረካ ኮን/ኢን ኮሌጅ መንግሥት ኮሚኒኬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Areka TVET Gov't Communication Affairs office የአረካ ኮን/ኢን ኮሌጅ መንግሥት ኮሚኒኬሽን:

Share