የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ South Ethiopia bureau of Labor & Skills

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Mintch
  • የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ South Ethiopia bureau of Labor & Skills

የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ  South Ethiopia bureau of Labor & Skills በክልላችን የወጣቱን ስራ ክህሎትና የስራ ፈጣሪነት አመለካከት በማጎልበት የቁጠባ ባህሉን በማሻሻል የስራ አጥነት ችግር መቅረፍ::

03/06/2026
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ፣በዓሉ የፍቅር፣የደስታና የሰላም እንዲሆንላ...
27/05/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ፣በዓሉ የፍቅር፣የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።

የአረፋ በዓል የመስዋዕትነት፣የመተሳሰብና የወንድማማችነት ማሳያ ነው።ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር የተቸገሩትን በመደገፍና ፍቅርን በመለገስ ይሁን!!

🌙 ዒድ ሙባረክ!🌙
ምክትል ርዕሰ መስተደድርና ሥራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር)

Address

Ethiopia South Ethiopian Region
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ South Ethiopia bureau of Labor & Skills posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share