01/06/2026
የጋሞ ዞን ም/አስተዳዳሪና የሥራና ክሀሎት መምሪያ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ሐኪሜ አየለ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በገረሴ ከተማ ተገኝተው ድምፅ ሰጡ
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
የጋሞ ዞን ም/አስተዳዳሪና የሥራና ክሀሎት መምሪያ ኃላፊና የክልል ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የተከበሩ አቶ ሐኪሜ አየለ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በገረሴ ከተማ ተገኝተው ድምፅ በሰጡበት ወቅት የቦንኬ - ገረሴ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የተወካዮች ምክር ቤት ተወዳዳሪ ፕሮፌሰር ይስሀቅ ከቸሮ፣ የክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ እና ሌሎች አመራሮች በተመዘገቡበት ምርጫ ጣቢያ ድምጽ ሲሰጡ እንዳሉት ሀገራችንን የአፍሪካ ተምሳሌት ያደርጋል ያሉትን ፓርቲ መምረጣቸውንና የምርጫው ሂደት ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ በሆነ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል።
Gamo Zone People's Council Office - የጋሞ ዞን ህዝብ ምክር ቤት ጽ/ቤት