Arbaminch zuriya wereda revenue autority

Arbaminch zuriya wereda revenue autority Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arbaminch zuriya wereda revenue autority, Government Organization, Arba Minch'.

የቴምብር ቀረጥ አከፋፈል ልክሰኔ 12/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)📌  በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ መከፈል የሚገባው የቀረጥ መጠን ከታች በሠንጠረዥ      እንደተዘረዘረው ይሆናል፡፡📌   ...
20/06/2025

የቴምብር ቀረጥ አከፋፈል ልክ

ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

📌 በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ መከፈል የሚገባው የቀረጥ መጠን ከታች በሠንጠረዥ
እንደተዘረዘረው ይሆናል፡፡

📌 አንድ ሰነድ በተደጋጋሚ ተፈጻሚ ሲሆን ሊከፈል የሚገባ የቀረጥ መጠን አዚሁ
ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተ ነው፡፡

19/06/2025

ለደረጃ " ሐ" ግብር ከፋዮች በሙሉ

ከአሁን ላይ ግብርዎን በቴሌብር በቀላሉ እና በፍጥነት መክፈል ይችላሉ።
ይህ አዲስ አገልግሎት ጊዜዎን ለመቆጠብ እና ግብርዎን ምቹ በሆነ መንገድ ለመክፈል ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

እንዴት ግብርዎን በቴሌብር ይከፍላሉ?

ቴሌብር መተግበሪያዎን ይክፈቱ።

"ክፍያዎች" (Payments) የሚለውን ምናሌ ይምረጡ።

"ግብር ክፍያ" (Tax Payment) የሚለውን ይጫኑ።

የግብር መለያ ቁጥርዎን እና የሚከፍሉትን መጠን ያስገቡ።

ክፍያውን ለማረጋገጥ የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።

ክፍያዎ እንደተጠናቀቀ የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል።

ለምንድን ነው በቴሌብር መክፈል ያለብዎት?

ምቹነት:- ከየትኛውም ቦታ ሆነው በማንኛውም ጊዜ መክፈል ይችላሉ።

ፍጥነት:- ወረፋ ከመጠበቅ ይድናሉ፤ ክፍያዎም በፍጥነት ይፈጸማል።

ደህንነት:- የቴሌብር ስርዓት አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

አስተማማኝ የልማት አቅም እንፈጥራለን !!

በጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ የታክስ ትምህርት ኮሚኒኬሽን ና ቅሬታ አጣሪ ዳይሬክቶሬት ለአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ለደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች የተሰጠ የክህሎት ሥልጠና
24/01/2025

በጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ የታክስ ትምህርት ኮሚኒኬሽን ና ቅሬታ አጣሪ ዳይሬክቶሬት ለአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ለደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች የተሰጠ የክህሎት ሥልጠና

ዛሬ ቀን 13/02/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በ ጽ/ኮይራ ቀበሌ በ ገጠር መሬት አዲስ አዋጅ ዙሪያ ከ አርሶአደሮች , ከ ቀበሌ አመራሮች እና ከግብርና ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ...
23/10/2024

ዛሬ ቀን 13/02/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በ ጽ/ኮይራ ቀበሌ በ ገጠር መሬት አዲስ አዋጅ ዙሪያ ከ አርሶአደሮች , ከ ቀበሌ አመራሮች እና ከግብርና ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት።

ቀን 25/10/2016 ዓ.ም የ2016 የደረጃ "ሐ" ግብር ማስጀመሪያ የውል ስምምነት ውይይት በ አ/ም/ዙ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ኃላፊ በ አቶ ያዕቆብ ኤርምያስ እና በ  አ/ም/ዙ/ወ/ን/ገ/ል/ጽ/ቤት...
02/07/2024

ቀን 25/10/2016 ዓ.ም የ2016 የደረጃ "ሐ" ግብር ማስጀመሪያ የውል ስምምነት ውይይት በ አ/ም/ዙ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ኃላፊ በ አቶ ያዕቆብ ኤርምያስ እና በ አ/ም/ዙ/ወ/ን/ገ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ በ አቶ ቱላ ተኬ መሪነት ከ ፈፃሚ ባለሙያዎች ጋር እና ከ ዞን ከመጡ ደጋፊዎች ጋር የተደረገ ውይይት

ቀን 9/12/2015 ዓ/ም የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች  ጽ/ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ውይይት እየተደረገ
15/08/2023

ቀን 9/12/2015 ዓ/ም የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ውይይት እየተደረገ

ግብር ለሀገር ክብር!ዛሬ ሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ዓመታዊ የግብር አሰባሰብ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በ4 ማዕከላት በደማቅ ስነ ስርዓቶ ተጀምሯል፡፡***ከወረዳው በመጡ አመራሮች ; ...
09/07/2023

ግብር ለሀገር ክብር!
ዛሬ ሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ዓመታዊ የግብር አሰባሰብ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በ4 ማዕከላት በደማቅ ስነ ስርዓቶ ተጀምሯል፡፡
***
ከወረዳው በመጡ አመራሮች ; ከዞን ገቢዎች እና ከንግድ ኢንዱስትሪ ለ ድጋፍ በመጡ ባለሙያዎች እና በወረዳው ገቢዎችና ንግድ ኢንዱስትሪ ኃላፊዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል

ሐምሌ 1/2015 የ ደረጃ "ሐ" አመተዊ ግብረ ተጀመረ  የመጀመሪያ ግብር ከፋዮች በመሆናቹ እናመሰግናለን  በማለት የምስክር ወረቀት ሠጥተናቸዋል ወ/ሮ ድንቅነሽ ማዴቦ እናመሰግናለን
08/07/2023

ሐምሌ 1/2015 የ ደረጃ "ሐ" አመተዊ ግብረ ተጀመረ የመጀመሪያ ግብር ከፋዮች በመሆናቹ እናመሰግናለን በማለት የምስክር ወረቀት ሠጥተናቸዋል ወ/ሮ ድንቅነሽ ማዴቦ እናመሰግናለን

የ 2016 በጀት አመት የመጀመሪያ ተግባር  የ ሆነውን የ ደረጃ "ሐ" ነጋዴዎች ዓመታዊ ግብር አከፋፈል  ዙሪያ ከ ንግድ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች እና ከ ገቢ ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት ...
07/07/2023

የ 2016 በጀት አመት የመጀመሪያ ተግባር የ ሆነውን የ ደረጃ "ሐ" ነጋዴዎች ዓመታዊ ግብር አከፋፈል ዙሪያ ከ ንግድ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች እና ከ ገቢ ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት ; ኦሬንተሽን እና የምደባ ገለፃ በ ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ እና በ ንግድ ኢንደስትሪ ጽ/ቤት ኃላፊ መሪነት እና ከ ዞን ገቢዎች ለ ድጋፍ ከ መጡ ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት።

06/06/2023

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbaminch zuriya wereda revenue autority posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share