በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ማዘጋጃ ቤት/Gofa Zone Laha Town Administration Laha

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Minch'
  • በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ማዘጋጃ ቤት/Gofa Zone Laha Town Administration Laha

በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር  የላሃ  ማዘጋጃ ቤት/Gofa Zone Laha Town Administration Laha Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ማዘጋጃ ቤት/Gofa Zone Laha Town Administration Laha, Government Organization, Round wolaita, Arba Minch'.

የላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና የመሎ ኮዛ ወረዳ ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በጋራ በመሆንለማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጆችና ባለሙያዎች በመሬት ሀብት ቆጠራ ዙርያ እና የይዞታ ማህደር አ...
16/04/2022

የላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና የመሎ ኮዛ ወረዳ ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በጋራ በመሆን
ለማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጆችና ባለሙያዎች በመሬት ሀብት ቆጠራ ዙርያ እና የይዞታ ማህደር አደረጃጀት ዙሪያ
የጎፋ ዞን ከ/ል/ኮ መምሪያ መሬት ዘርፍ ስልጠና ሰጠ።
ሚያዝያ 8/8/2014 ዓ/ም

በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር አዲሱ የከተማ አደረጃጀትን ጨረሰው በቅርቡ ወደ ሥራ ሊገቡ ነው። በአዲሱ የከተማ አደረጃጀት የላሃ ከተማ አስተዳደር በቀበሌ፣በቀጠና፣በሠፈራና በጣቢያ የተደራ...
23/11/2021

በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር አዲሱ የከተማ አደረጃጀትን ጨረሰው በቅርቡ ወደ ሥራ ሊገቡ ነው።
በአዲሱ የከተማ አደረጃጀት የላሃ ከተማ አስተዳደር በቀበሌ፣በቀጠና፣በሠፈራና በጣቢያ የተደራጀ ሲሆን፦ከተማችን አንድ/1/ ቀበሌ፣ሦስት/3/ቀጠና፣አስሪ/10/ሠፈረ እና ሠላሳ ስምንት/38/ ጣቢያዎች አሉት።በአደረጃጀት የከተሞችን የከተማ ልማት አጀንዳዎችን ማሳካት የአጀንዳዎች መተግበሪያ መንገድ ነው!!

26/06/2021

በወላይታ ዞን በኤሌክትሪክ ከፍተኛ የኃይል ባለ 132KV ማስተላለፊያ መስመር
ላይ ስርቆት በመፈጸሙ ከፍተኛ ኪሳራ መድረሱ ተገለጸ
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር በሁምቦ
ላሬና ቀበሌ በኤሌክትሪክ ከፍተኛ 132KV የኃይል ማስተላለፍያ ታወር እና
መስመር ላይ የስርቆት ወንጀል መፈጸሙንና በዚሁም ምክንያት በደቡብ ኦሞ ዞን
፣ በጎፋ ዞን ሙሉ በሙሉ እና በጋሞ ዞን በከፊል የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የደቡብ ሪጅን ዋና ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ
ዘበርጋ ገልጸዋል።
አቶ አለማየሁ እንደተናገሩት አጠቃላይ ከ3 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ከፍተኛ
የኃይል ተሸካሚ መስመሮች መኖራቸውን፣ ከወላይታ ሰብስቴሽን ተነስቶ ለሦስት
የደቡብ ክልል ዞኖች አገልግሎት የሚሰጠው በወላይታ ዞን የስርቆት ጥቃት
የደረሰበት የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ ታወር ከአራት አመት በፊት ከሀገር ውጪ
በመጡ ማቴርያሎች ሲጠገን የአንዱ ታወር ዋጋ የትራንስፖርትና የእጅ ስራ ዋጋ
እንዲሁም ኤሌክትሪክ በመቋረጡ የሚገኘውን ገቢ ሳይጨምር 1.5 ሚሊዮን
የኢትዮጵያ ብር የሚሰራ መሆኑን በዚህ ስርቆት ሁለት ታወሮች የወደቁና
በተመሳሳይ በዚሁ ቦታ ላይ 20 ታወሮች ብረታቸው ተመልምሎ የተገኘና
እነኚህም እያንዳንዳቸው በእንጨት ለመቀየር ከ500,000 ሺህ ብር በላይ
የሚያስወጡ መሆናቸውን በመጥቀስ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚው ምሶሶ
በሌቦች በመዘረፉ ምክንያት በመንግስትና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ
በሆኑ ማህበረሰቦች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ መድረሱንና በአቅራቢያ የሚገኙ
ሌሎችም የኃይል ተሸካሚ መስመሮች በሌቦች ጥቃት እየደረሰባቸው በመሆኑ
በቀጣይ አገልግሎት መስጠት በማይችሉበት ሁኔታ በአደጋ ላይ መሆናቸውን
በመናገር በሌቦች በዝርፍያ ከጥቅም ውጪ የሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል
ተሸካሚው ምሶሶ በአጭር ጊዜ ለመገንባት ስለማይቻል ለጊዜው በእንጨት
ምሶሶ በመስራት የኤሌክትሪክ መስመሩን በማገናኘት የኤሌክትሪክ አገልግሎት
ለተቋረጠባቸው ለሦስቱ ዞኖች ነዋሪዎች አገልግሎት ለመስጠት ጥረት
እንደሚደረግ አቶ አለማየሁ ዘበርጋ ተናግረዋል።
የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮምኒኬሽን ቢሮ ስራ አስኪያጅ አቶ
ያዕቆብ ታሪኩ በወላይታ ዞን በተለያየ ጊዜ በተደራጁ ሀይሎች በከፍተኛ
በመካከለኛና በዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመሮች ላይ በተደጋጋሚ
ስርቆት የሚፈጸም በመሆኑን፣ የመጀመሪያ ተጎጂዎች የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
አገልግሎትና በስራችን የሚገኙ ደንበኞቻችን መሆናቸውንና ከዚህም በተጨማሪ
የኤሌክትሪክ መስመሩን የሚሰርቁት ግለሰቦች የሰረቁትን የኤሌክትሪክ መስመር
ለሌላ ህገወጥ የኤሌክትሪክ የመስመር ዝርጋታ የሚጠቀሙበትና በሰው
ህይወትና ንብረት ላይ ተጨማሪ ጉዳት የሚያመጡ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በወላይታ ዞን በከፍተኛ ሁኔታ የተስፋፋውን የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመሮችን
የስርቆት ወንጀል ለማስቆም የዞኑ የጸጥታ አካላት ከፍተኛ ሚና መጫወት
እንዳለባቸው፣ የአካባቢው ህብረተሰብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ
ማቴሪያሎችን እንደራሱ ንብረት በአግባቡ መጠበቅና ሌቦችን ለህግ አሳልፎ
መስጠት እንዳለበት የደቡብ ክልል ኮምኒኬሽን ቢሮ ስራ አስኪያጅ አቶ ያዕቆብ
ታሪኩ ተናግረዋል።
በወላይታ ዞን በከፍተኛ በመካከለኛ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ላይ
በከፍተኛ ሁኔታ እየደረሰ ያለውን የስርቆት ወንጀል ከመከላከል አንጻር ምን
እየተሰራ እንዳለ ምላሽ እንዲሰጡን የወላይታ ዞን ዐቃቤ ህግ መምሪያ የልዩ ልዩ
ወንጀል ጉዳዮች ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አሸናፊ ቶራ በወላይታ ዞን
በተደጋጋሚ በኤሌክትሪክ በከፍተኛ እና በዝቅተኛ መስመሮች ላይ የስርቆት
ወንጀል

እንኳን የላሃ ከተማ አስተዳደር ምስረታ  በዓል በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን !!!
25/04/2021

እንኳን የላሃ ከተማ አስተዳደር ምስረታ በዓል በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን !!!

እንኳን ለላሃ ከተማ አስተዳደር የምስረታ በዓል ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን !!!
23/04/2021

እንኳን ለላሃ ከተማ አስተዳደር የምስረታ በዓል ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን !!!

በመሎ ኮዛ ወረዳ በላሃ ከተማ ውስጥ ለውስጥ በሳሊኒ ድርጅት እየተሰራ ያለው የድች ሥራ በከፈል
02/04/2021

በመሎ ኮዛ ወረዳ በላሃ ከተማ ውስጥ ለውስጥ በሳሊኒ ድርጅት እየተሰራ ያለው የድች ሥራ በከፈል

Welcome to Laha Town Administration!!
09/03/2021

Welcome to Laha Town Administration!!

በጎፋ ዞን በመሎ ኮዛ ወረዳ በላሃ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ ለውስጥ በህብረተሰብ ተሳትፎ የሚሰሩ የድች ሥራ ይህንን ይመስላል!!!
20/02/2021

በጎፋ ዞን በመሎ ኮዛ ወረዳ በላሃ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ ለውስጥ በህብረተሰብ ተሳትፎ የሚሰሩ የድች ሥራ ይህንን ይመስላል!!!

15/02/2021

በላሃ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የላሃ ከተማ ፅዳትና ውቤት ዙሪያ ከከተማ ማህበረሰብና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ

በጎፋ ዞን በመሎ ኮዛ ወረዳ በላሃ ከተማ ውስጥ ለውስጥ በሳሊኒ ድርጅት የተሠሩ ድችና ቱቦ ቀበራ ሥራ በከፊል...
09/02/2021

በጎፋ ዞን በመሎ ኮዛ ወረዳ በላሃ ከተማ ውስጥ ለውስጥ በሳሊኒ ድርጅት የተሠሩ ድችና ቱቦ ቀበራ ሥራ በከፊል...

እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ ከላሃ ከተማ ማዘጋጃ ወደ ላሃ ከተማ አስተዳደር !!!
05/02/2021

እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ ከላሃ ከተማ ማዘጋጃ ወደ ላሃ ከተማ አስተዳደር !!!

Address

Round Wolaita
Arba Minch'

Telephone

+251926318705

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ማዘጋጃ ቤት/Gofa Zone Laha Town Administration Laha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to በጎፋ ዞን በላሃ ከተማ አስተዳደር የላሃ ማዘጋጃ ቤት/Gofa Zone Laha Town Administration Laha:

Share