ማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት /Machakil Wereda Justice Office/

  • Home
  • Ethiopia
  • Amanu'el
  • ማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት /Machakil Wereda Justice Office/

ማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት /Machakil Wereda Justice Office/ በወረዳው የሚስተዋሉ ፍትህ ነክ ጉዳዮችን ለመዘገብ ፤ ለማሳወቅ ተግተን እነሰራለን!!

የማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት በአማኑኤል ከተማ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚገኙ መምህራን  እና ተማሪዎች ጾታዊ ጥቃት ምንነትን ከጾታዊ ጥቃት አኳያ ያሉ የህግ ማዕቀፎች በተመለከተ እንዲሁም በጎጂ ...
07/12/2022

የማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት በአማኑኤል ከተማ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚገኙ መምህራን እና ተማሪዎች ጾታዊ ጥቃት ምንነትን ከጾታዊ ጥቃት አኳያ ያሉ የህግ ማዕቀፎች በተመለከተ እንዲሁም በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ዙሪያ የንቃተ ህግ ትምህርት ተሰጠ።
ቀን 28/03/2015 ዓ.ም

የማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት በድንጋይ በር 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት እና በጋዳይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት በመገኘት 1065 ለሚሆኑ ተማሪዎች ፣መምህራን እና ወላጆች በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ዙሪያ ...
28/11/2022

የማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት በድንጋይ በር 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት እና በጋዳይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት በመገኘት 1065 ለሚሆኑ ተማሪዎች ፣መምህራን እና ወላጆች በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ዙሪያ የንቃተ ህግ ትምህርት ሰጧል::

የማቻክል ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት እና የማቻክል ወረዳ ፍ/ቤት በጋራ በመሆን ለቀበሌ ማህበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ ለቀበሌ ሊ/ር እና አስተባባሪ ፖሊሶች በአዋጅ ቁጥር 246/2009 ዙሪያ በቀን  ...
21/11/2022

የማቻክል ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት እና የማቻክል ወረዳ ፍ/ቤት በጋራ በመሆን ለቀበሌ ማህበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ ለቀበሌ ሊ/ር እና አስተባባሪ ፖሊሶች በአዋጅ ቁጥር 246/2009 ዙሪያ በቀን 12/03/15 ዓ.ም ስልጠና አካሒዷል።
በስልጠናው ላይ የማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑት መኮንን በላይ በማህበራዊ ፍርድ ቤት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ከዚህ ቀደም ከተሰራ የዳሰሳ ጥናትና ለጽ/ቤቱ የቀረቡ አቤቱታዎችን መሠረት በማድረግ በዝርዝር ያቀረቡ ሲሆን የስልጠናው አላማ የሚታዩ ችግሮችን ለመቀነስ ብሎም ለማጥፋት እንደሆነ ገልጸዋል።
የማቻክል ወረዳ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ ዳኛ የሆኑት አቶ ሎየሁ ኑሬ በበኩላቸው በማህበራዊ ፍርድ ቤት የሚታዩ ችግሮች ተደጋጋሚ በመሆናቸው የባለጉዳይ መጉላላት ስለሚያስከትል ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች በሕግ በተሰጣቸው ስልጣንና ተግባር መሠረት በማድረግ ሊሰሩ እንደሚገባ ለሰልጣኞች መልዕክት አስተላልፈዋል።
በስልጠናው የተለያዩ ሀሳቦች እና ጥያቄዎች በሰልጣኞች በኩል ተነስተው መልስ ተሰጥቶባቸው ስልጠናው ተጠናቋል።

23/04/2022

© ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን። በዚህ አጋጣሚ በዓሉን ስናከብር ራሳችንን ከተለያዩ ወንጀሎች በማራቅ በመተሳሰብ እና በመጠያየቅ እንዲሆን እናሳስባለን።
መልካም በዓል!!!

የፍትህና የፀትታ አካላት የቢሮ ምርቃት
26/02/2022

የፍትህና የፀትታ አካላት የቢሮ ምርቃት

Address

Belay
Amanu'el

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማቻክል ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት /Machakil Wereda Justice Office/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share