በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ፅ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Alaba K'ulito
  • በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ፅ/ቤት

በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ፅ/ቤት ይህ በሀላባ ዞን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ደንና አካባቢ ልማት ጥበቃ ጽሕፈት ቤት ትክክለኛ የፌስ ቡክ ገፅ ነው

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሲንቢጣ ቀበሌ በመሂር አዝመራ በክላስተር በመልማት ላይ የሚገኝ የስንዴ ሰብል አሁናዊ ገጽታ!!
14/09/2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሲንቢጣ ቀበሌ በመሂር አዝመራ በክላስተር በመልማት ላይ የሚገኝ የስንዴ ሰብል አሁናዊ ገጽታ!!

"ከተረጂነት ወደ ምርታማነት"ሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ  ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት እራስን በራስ ለማቋቋም መሬት ተለይተው እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብል በፎቶ፣የአቶቲ ኡሎ መንግስት ኮሚዩ...
13/09/2026

"ከተረጂነት ወደ ምርታማነት"
ሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት እራስን በራስ ለማቋቋም መሬት ተለይተው እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብል በፎቶ፣
የአቶቲ ኡሎ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን፣
መስከረም፣3/2018 ዓ.ም

ወንድማማችነትን የሚያጠነክር የክራምት በጎ ተግባርን ዌራ ዲጆ ወረዳ ድንበር ተሸጋሪ በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የአንድት አቅመ ደካማ ቤት ግንባታ በማስጀመርና የቤቱን ቁሳቁስን ድጋፍ በማድረግ በዛሬው...
13/09/2026

ወንድማማችነትን የሚያጠነክር የክራምት በጎ ተግባርን ዌራ ዲጆ ወረዳ ድንበር ተሸጋሪ በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የአንድት አቅመ ደካማ ቤት ግንባታ በማስጀመርና የቤቱን ቁሳቁስን ድጋፍ በማድረግ በዛሬው ዕለት የቤት ግንባታ አስጀመሩ
**************
(መስከረም፣2/2019 ዓ.ም)ጉባ አቶቲ ኡሎ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የዌራ ዲጆ ወረዳ በጉባ ከተማ በመገኘት ድንበር ተሻገር በጎ ስራ አከናውኗል።

ለአንድት አቅመ ደካማ የቆርቆሮ የምስመር እንዲሁም የመጠለያና የበቆሎ ድጋፍ ርክክብ ተደርገዋል።

በዚህ የዕለቱን ፕሮግራም በማስመልከት ንግግር ያደረጉት የአቶቲ ኡሎ ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ በክሪ አብደላ እንደገለፁት ከዌራ ዲጆ ወረዳ ወደ አቶቲ ኡሎ ወረዳ ወንድማማችነት ለማጠናከር ድንበር ተሻገር በጎ ተግባር ለተደረገው ድጋፎች በወረዳው ህዝብ ስም ምስጋናቸውን አቅርቧል።

አያይዘውም በክረምት በጎ ተግባር ወረዳ ከወረዳ ጋር ከመገናኛት በሻገር ድንበር ተሻገር የሆኑ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆንም ገልጸዋል።አቶ በክሪ አብደላ እንኳን ደህና መጣችሁም ብለዋል

የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሱራጅ ጎድሶ እንደገለፁት፦ወረዳን ከወረዳ ጋር ወንድማማችነትና እህተማማችነትን ለማጠናከርና የህዝቡን ግንኝነት ወደ ለቃ ደረጃ ለመሸጋገር የሚረዳ በጎ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል።

አያይዘውም የክራምት በጎ ተግባር ለአይምሮ እረፍት የሚሰጥና ከዚህ ቀደም በሀላባ ባህል ሚሻላ ተበሎ ሲሰራ የቆያሁን ብልጽግና ፓርቲ የጠነከረ መሆኑን ገልጸው ብልጽግና ፓርቲ የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተለያዩ ዘርፎ በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑም ገልጸዋል።

በፕሮግራሙ ላይ የሀላባ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ ሀጂ ኑርዬ፣የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ዋና አስተዳደሪ ኢንጂነር አብዱልቃድር አማን፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጎበና ሰልማን፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ምክትልና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ አ/ራህመን፣የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ምክትልና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ አብዲ መሀመድ፣ሌሎች ባለድርሻ አካላቶች ተገኝተዋል።

የአቶቲ ኡሎ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዘግቧል !!

31/08/2026

🇸🇦አሰላም አሊይኩም ወረህመቱ ኢላሂ ወበረካቱህ 🇸🇦አሰላም አሊይኩም ወረህመቱ ኢላሂ ወበረካቱህ
ሸህ አደም የባህል መዳህኒት
📞☎️ #በ በ0907920367የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች በትንሹ ልግለጥላችሁ
✍️-ለሲህር ወይም (ለድግምት)ማርከሻ
✍️-ለጅኒ
✍️-ለህዝብ መስተፋቅርወይም(መስተዋድድ)
✍️- ለሁሉም አይነት የሆድ ዉስጥ በሽታ
✍️-ለአስም
✍️-ለጨንጎራ
✍️-ቁራን ሲቀርብ ከአይኑ እንባ ወይም የተለያዩነገሮች በአምሮዉ ለሚመጣ
✍️-ለልብ በሽታ
✍️ -ለገበያ
✍️-ለሎተሪ
✍️-ለእቁብ
✍️-ለስልጣን(ለሹመት)
✍️-ለሁሉም አይነት የገበያ መሳቢያ
✍️-ለሀብት
✍️-ለስንፈተ ወሲብ
✍️-ለትዳር
✍️-ለገርጋሪ
🌴በዉጭም በሀገር ዉስጥም ሆናችሁ በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት ሆናችሁ መፍትሄ ማግኜት (ወይም) ማሰራት ይቻላል።
በዉጭ ላላችሁ በኢሞ፤ በቴሌግራም፤ በዋትስ አፕ ፤ ማግኜት ትችላላችሁ (ስ/ቁ📞☎️በ0907920367 ) በሀገር ዉስጥ ያላችሁ ደዉላችሁ ማማከር ትችላላችሁ ።
#ሼህሁሴንአደም
#በ0907920367
ሸህ አደም የባህል መዳህኒት
📞☎️ #በ0907920367ምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች በትንሹ ልግለጥላችሁ
✍️-ለሲህር ወይም (ለድግምት)ማርከሻ
✍️-ለጅኒ
✍️-ለህዝብ መስተፋቅርወይም(መስተዋድድ)
✍️- ለሁሉም አይነት የሆድ ዉስጥ በሽታ
✍️-ለአስም
✍️-ለጨንጎራ
✍️-ቁራን ሲቀርብ ከአይኑ እንባ ወይም የተለያዩነገሮች በአምሮዉ ለሚመጣ
✍️-ለልብ በሽታ
✍️ -ለገበያ
✍️-ለሎተሪ
✍️-ለእቁብ
✍️-ለስልጣን(ለሹመት)
✍️-ለሁሉም አይነት የገበያ መሳቢያ
✍️-ለሀብት
✍️-ለስንፈተ ወሲብ
✍️-ለትዳር
✍️-ለገርጋሪ
🌴በዉጭም በሀገር ዉስጥም ሆናችሁ በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት ሆናችሁ መፍትሄ ማግኜት (ወይም) ማሰራት ይቻላል።
በዉጭ ላላችሁ በኢሞ፤ በቴሌግራም፤ በዋትስ አፕ ፤ ማግኜት ትችላላችሁ (ስ በ0907920367) በሀገር ዉስጥ ያላችሁ ደዉላችሁ ማማከር ትችላላችሁ ።
#ሼህአደም
#በ0907920367

31/08/2026

Address

Alaba
Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ፅ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share